https://amh.sputniknews.africa/20260901/5094262.html
ከሴኡታ የድንበር ጥሰት ጀርባ ሞሮኮ እንዳለች የሚያሳይ ማስረጃ የለም - የስፔን ጠቅላይ ሚኒስትር
ከሴኡታ የድንበር ጥሰት ጀርባ ሞሮኮ እንዳለች የሚያሳይ ማስረጃ የለም - የስፔን ጠቅላይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ከሴኡታ የድንበር ጥሰት ጀርባ ሞሮኮ እንዳለች የሚያሳይ ማስረጃ የለም - የስፔን ጠቅላይ ሚኒስትር ቀውሱ ሊፈታ የሚችለው በትብብር ብቻ እንደሆነና ሞሮኮን ተዓማኒነት ማሳጣት በሴኡታ ያለውን ውስብስብ ሁኔታ ይበልጥ ያባብሰዋል ሲሉ ፔድሮ ሳንቼዝ... 01.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-01T08:30+0300
2026-09-01T08:30+0300
2026-09-01T08:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/01/5094109_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_d7a460b75a7b3c54903a1d27e10bd359.jpg
ከሴኡታ የድንበር ጥሰት ጀርባ ሞሮኮ እንዳለች የሚያሳይ ማስረጃ የለም - የስፔን ጠቅላይ ሚኒስትር ቀውሱ ሊፈታ የሚችለው በትብብር ብቻ እንደሆነና ሞሮኮን ተዓማኒነት ማሳጣት በሴኡታ ያለውን ውስብስብ ሁኔታ ይበልጥ ያባብሰዋል ሲሉ ፔድሮ ሳንቼዝ ተናግረዋል።“የሞሮኮ ባለሥልጣናት ተሳትፎ እንዳለበት ጥርጣሬ የሚያሳድር መረጃ ከየትኛውም የስለላ ተቋም አልተገኘም” ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል። “ወንጀለኛ ቡድኖች” የስፔን ጠቅላይ ፍርድ ቤት በዋና ወደ ሴኡታ የገቡ ሰዎችን ከሀገር ማባረር የሚከለክል ውሳኔ አሳልፏል በሚል የተሳሳተ መረጃ ማሠራጨታቸውንም ሳንቼዝ አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ከሴኡታ የድንበር ጥሰት ጀርባ ሞሮኮ እንዳለች የሚያሳይ ማስረጃ የለም - የስፔን ጠቅላይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ከሴኡታ የድንበር ጥሰት ጀርባ ሞሮኮ እንዳለች የሚያሳይ ማስረጃ የለም - የስፔን ጠቅላይ ሚኒስትር
2026-09-01T08:30+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/01/5094109_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_2940322ffae2ff7d6a6d5e886862a4c1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከሴኡታ የድንበር ጥሰት ጀርባ ሞሮኮ እንዳለች የሚያሳይ ማስረጃ የለም - የስፔን ጠቅላይ ሚኒስትር
08:30 01.09.2026 (የተሻሻለ: 08:34 01.09.2026) ከሴኡታ የድንበር ጥሰት ጀርባ ሞሮኮ እንዳለች የሚያሳይ ማስረጃ የለም - የስፔን ጠቅላይ ሚኒስትር
ቀውሱ ሊፈታ የሚችለው በትብብር ብቻ እንደሆነና ሞሮኮን ተዓማኒነት ማሳጣት በሴኡታ ያለውን ውስብስብ ሁኔታ ይበልጥ ያባብሰዋል ሲሉ ፔድሮ ሳንቼዝ ተናግረዋል።
“የሞሮኮ ባለሥልጣናት ተሳትፎ እንዳለበት ጥርጣሬ የሚያሳድር መረጃ ከየትኛውም የስለላ ተቋም አልተገኘም” ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።
“ወንጀለኛ ቡድኖች” የስፔን ጠቅላይ ፍርድ ቤት በዋና ወደ ሴኡታ የገቡ ሰዎችን ከሀገር ማባረር የሚከለክል ውሳኔ አሳልፏል በሚል የተሳሳተ መረጃ ማሠራጨታቸውንም ሳንቼዝ አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X