https://amh.sputniknews.africa/20260831/5093609.html
የሳኅል ሀገራት ኮንፌዴሬሽን ወጣቶች ሀገራዊ 'አርበኝነትን ሊያሰርፁ' ይገባል - የወጣቶች እና በጎ ፈቃደኞች ፎረም ተሳታፊዎች
የሳኅል ሀገራት ኮንፌዴሬሽን ወጣቶች ሀገራዊ 'አርበኝነትን ሊያሰርፁ' ይገባል - የወጣቶች እና በጎ ፈቃደኞች ፎረም ተሳታፊዎች
Sputnik አፍሪካ
የሳኅል ሀገራት ኮንፌዴሬሽን ወጣቶች ሀገራዊ 'አርበኝነትን ሊያሰርፁ' ይገባል - የወጣቶች እና በጎ ፈቃደኞች ፎረም ተሳታፊዎች ይህንን ለማሳካት "የሳኅልን ታሪክ እና የጀግንነት ገድሎች" ማስታወስ አስፈላጊ እንደሆነ ዳንኤል ዳህ ሂየን ለስፑትኒክ አፍሪካ... 31.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-31T20:21+0300
2026-08-31T20:21+0300
2026-08-31T21:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1f/5093679_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_1b5f57bdaa540d91541b72ffb79c731e.jpg
የሳኅል ሀገራት ኮንፌዴሬሽን ወጣቶች ሀገራዊ 'አርበኝነትን ሊያሰርፁ' ይገባል - የወጣቶች እና በጎ ፈቃደኞች ፎረም ተሳታፊዎች ይህንን ለማሳካት "የሳኅልን ታሪክ እና የጀግንነት ገድሎች" ማስታወስ አስፈላጊ እንደሆነ ዳንኤል ዳህ ሂየን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።የስብሰባው ተሳታፊ ማሊያዊው በጎ ፈቃደኛ ቡባካር ቱሬ በበኩሉ "ሦስቱ ሀገሮቻችን ይበልጥ ለማደግ እና እንደ ኮፌዴሬሽን በጽናት ለመቆም መተባበር እና ጠንካራ ትስስር መፍጠር እንዳለባቸው ተነግሮናል" ብሏል። ℹ ከነሐሴ 22 እስከ 24 በዋጋዱጉ የተካሄደው የዚሁ ፎረም የመጀመሪያ ምዕራፍ፤ የተለያዩ ውይይቶች እና የመግባቢያ ሰነዶች ፍርርምን ያካተተ ነበር። ተሳታፊዎች ስለኩነቱ የሰጡትን አስተያየት በዝርዝር ለማወቅ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሳኅል ሀገራት ኮንፌዴሬሽን ወጣቶች ሀገራዊ 'አርበኝነትን ሊያሰርፁ' ይገባል - የወጣቶች እና በጎ ፈቃደኞች ፎረም ተሳታፊዎች
Sputnik አፍሪካ
የሳኅል ሀገራት ኮንፌዴሬሽን ወጣቶች ሀገራዊ 'አርበኝነትን ሊያሰርፁ' ይገባል - የወጣቶች እና በጎ ፈቃደኞች ፎረም ተሳታፊዎች
2026-08-31T20:21+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1f/5093679_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_42d0339b9d737f34ee6674da61dfcc79.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሳኅል ሀገራት ኮንፌዴሬሽን ወጣቶች ሀገራዊ 'አርበኝነትን ሊያሰርፁ' ይገባል - የወጣቶች እና በጎ ፈቃደኞች ፎረም ተሳታፊዎች
20:21 31.08.2026 (የተሻሻለ: 21:24 31.08.2026) የሳኅል ሀገራት ኮንፌዴሬሽን ወጣቶች ሀገራዊ 'አርበኝነትን ሊያሰርፁ' ይገባል - የወጣቶች እና በጎ ፈቃደኞች ፎረም ተሳታፊዎች
ይህንን ለማሳካት "የሳኅልን ታሪክ እና የጀግንነት ገድሎች" ማስታወስ አስፈላጊ እንደሆነ ዳንኤል ዳህ ሂየን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።
የስብሰባው ተሳታፊ ማሊያዊው በጎ ፈቃደኛ ቡባካር ቱሬ በበኩሉ "ሦስቱ ሀገሮቻችን ይበልጥ ለማደግ እና እንደ ኮፌዴሬሽን በጽናት ለመቆም መተባበር እና ጠንካራ ትስስር መፍጠር እንዳለባቸው ተነግሮናል" ብሏል።
ℹ ከነሐሴ 22 እስከ 24 በዋጋዱጉ የተካሄደው የዚሁ ፎረም የመጀመሪያ ምዕራፍ፤ የተለያዩ ውይይቶች እና የመግባቢያ ሰነዶች ፍርርምን ያካተተ ነበር።
ተሳታፊዎች ስለኩነቱ የሰጡትን አስተያየት በዝርዝር ለማወቅ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X