https://amh.sputniknews.africa/20260831/5093385.html
ሊዮኔል ሚሲ ከ21 ዓመታት አገልግሎት በኋላ ራሱን ከብሔራዊ ቡድን አገለለ
ሊዮኔል ሚሲ ከ21 ዓመታት አገልግሎት በኋላ ራሱን ከብሔራዊ ቡድን አገለለ
Sputnik አፍሪካ
ሊዮኔል ሚሲ ከ21 ዓመታት አገልግሎት በኋላ ራሱን ከብሔራዊ ቡድን አገለለ አርጀንቲናዊው ኮከብ ለብሔራዊ ቡድኑ 125 ጎሎችን ካስቆጠረና በ6 ተከታታይ የዓለም ዋንጫ ውድድሮች ተሳትፎ ካደረገ በኋላ፤ በ39 ዓመቱ ራሱን ከዓለም አቀፍ መድረኮች እንዳገለለ... 31.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-31T19:56+0300
2026-08-31T19:56+0300
2026-08-31T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1f/5093232_0:87:1280:807_1920x0_80_0_0_580dd0521385e2d39a47965f0201cd5d.jpg
ሊዮኔል ሚሲ ከ21 ዓመታት አገልግሎት በኋላ ራሱን ከብሔራዊ ቡድን አገለለ አርጀንቲናዊው ኮከብ ለብሔራዊ ቡድኑ 125 ጎሎችን ካስቆጠረና በ6 ተከታታይ የዓለም ዋንጫ ውድድሮች ተሳትፎ ካደረገ በኋላ፤ በ39 ዓመቱ ራሱን ከዓለም አቀፍ መድረኮች እንዳገለለ አስታውቋል፡፡ የብሔራዊ ቡድኑ አምበልና የምንግዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪው ሊዮኔል ሜሲ፤ የኳታር ዓለም ዋንጫን ሲያሸንፍ፤ በሁለት ውድድሮች ደግሞ የፍፃሜ ተፋላሚ እንደነበር ይታወሳል፡፡በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1f/5093232_45:0:1236:893_1920x0_80_0_0_366c154cf1d0da274f899d1c6af38f0c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሊዮኔል ሚሲ ከ21 ዓመታት አገልግሎት በኋላ ራሱን ከብሔራዊ ቡድን አገለለ
19:56 31.08.2026 (የተሻሻለ: 20:04 31.08.2026) ሊዮኔል ሚሲ ከ21 ዓመታት አገልግሎት በኋላ ራሱን ከብሔራዊ ቡድን አገለለ
አርጀንቲናዊው ኮከብ ለብሔራዊ ቡድኑ 125 ጎሎችን ካስቆጠረና በ6 ተከታታይ የዓለም ዋንጫ ውድድሮች ተሳትፎ ካደረገ በኋላ፤ በ39 ዓመቱ ራሱን ከዓለም አቀፍ መድረኮች እንዳገለለ አስታውቋል፡፡
የብሔራዊ ቡድኑ አምበልና የምንግዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪው ሊዮኔል ሜሲ፤ የኳታር ዓለም ዋንጫን ሲያሸንፍ፤ በሁለት ውድድሮች ደግሞ የፍፃሜ ተፋላሚ እንደነበር ይታወሳል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X