በኢትዮጵያ የመድኃኒት ብክነት መጠን ከ1 በመቶ በታች ደረሰ

ሰብስክራይብ

በኢትዮጵያ የመድኃኒት ብክነት መጠን ከ1 በመቶ በታች ደረሰ

የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት የተቀናጀና በዲጂታል ቴክኖሎጂ የተደገፈ የአቅርቦት ሰንሰለት አሠራር የመድኃኒትና የሕክምና ግብዓቶች ብክነትን፤ ወደ 0.6% ዝቅ ማድረግ መቻሉን አስታውቋል።

 

ተቋሙ በዲጂታል ሥርዓት ትግበራ በሌሎች ሀገራት ረጅም ጊዜ የሚወስደውን ዓመታዊ የክምችት ቆጠራ በኢትዮጵያ መደበኛ ሥራ ሳይስተጓጎል ከ3 እስከ 4 ቀናት ውስጥ ለማጠናቀቅ መቻሉንም ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ገልጿል።

አገልግሎቱ በአሁኑ ወቅት ከ44% በላይ የሚሆነውን የሀገር ውስጥ ምርት እየሸፈነ ሲሆን በሚቀጥሉት አራት ዓመታት 60% ለማድረስ እየሠራ ይገኛል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0