ባለፉት አምስት ዓመታት ከ1.3 ሚሊየን በላይ ዜጎች መደበኛ ሥልጠና አግኝተዋል - የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ዴዔታ

ሰብስክራይብ

ባለፉት አምስት ዓመታት ከ1.3 ሚሊየን በላይ ዜጎች መደበኛ ሥልጠና አግኝተዋል - የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ዴዔታ

መንግሥት በክህሎት ሥልጠና ላይ በትኩረት እየሠራ መሆኑን ሶሎሞን ሶካ ከሚኒስቴሩ የምክክር መድረክ ጎን ለጎን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል።

“ይህ መደበኛ ሥልጠና ከዚህ በፊት እስከ ሌቭል 5 ድረስ ብቻ ይሰጥ የነበረው ሲሆን አሁን ግን በቲቪኢቲ ዘርፍ እንዲሰጥ ሆኗል" ብለዋል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0