https://amh.sputniknews.africa/20260831/5090513.html
አልጄሪያ ሆን ብለው እሳት የሚያስነሱ ግለሰቦችን በሞት ቅጣት ልትቀጣ ነው - የሀገሪቱ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን
አልጄሪያ ሆን ብለው እሳት የሚያስነሱ ግለሰቦችን በሞት ቅጣት ልትቀጣ ነው - የሀገሪቱ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን
Sputnik አፍሪካ
አልጄሪያ ሆን ብለው እሳት የሚያስነሱ ግለሰቦችን በሞት ቅጣት ልትቀጣ ነው - የሀገሪቱ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን የአልጄሪያ ፕሬዚዳንት አብደልማጅድ ቴቡን በሀገሪቱ ምስራቃዊ እና ማዕከላዊ ግዛቶች በተከሰቱት ሰደድ እሳቶች ዙሪያ በተደረገ ስብሰባ፤ ሆን... 31.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-31T16:31+0300
2026-08-31T16:31+0300
2026-08-31T17:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1f/5091663_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_a70d53fac6e8e6b36125b57f5696fadb.jpg
አልጄሪያ ሆን ብለው እሳት የሚያስነሱ ግለሰቦችን በሞት ቅጣት ልትቀጣ ነው - የሀገሪቱ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን የአልጄሪያ ፕሬዚዳንት አብደልማጅድ ቴቡን በሀገሪቱ ምስራቃዊ እና ማዕከላዊ ግዛቶች በተከሰቱት ሰደድ እሳቶች ዙሪያ በተደረገ ስብሰባ፤ ሆን ብለው እሳት በለኮሱ አካላት ላይ በአስቸኳይ የሞት ቅጣት የሚበይን የቅጣት ሕግ ማሻሻያ እስከ መስከረም 5 ድረስ እንዲዘጋጅ አዘዋል። ፕሬዚዳንት ቴቡን ከቅጣት ማምለጥ እችላለሁ ብሎ የሚያስብ ማንኛውም ሰው "ሕብረተሰቡ እና ፍትሕ ተገቢውን ዋጋ እንደሚሰጡ" በቅርቡ ይረዳል ሲሉ አስጠንቅቀዋል። በተጨማሪም በርካታ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ገልጸዋል።ቴቡን ቃጠሎዎቹ ያለ ንፋስ በፍጥነት ይስፋፉ እንደነበር በማመልከት፤ የተለመዱ እንዳልነበሩ ጠቅሰዋል። አክለውም አልጄሪያ በዚህ ክስተት አትዳከምም ሲሉ አስረግጠዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አልጄሪያ ሆን ብለው እሳት የሚያስነሱ ግለሰቦችን በሞት ቅጣት ልትቀጣ ነው - የሀገሪቱ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን
Sputnik አፍሪካ
አልጄሪያ ሆን ብለው እሳት የሚያስነሱ ግለሰቦችን በሞት ቅጣት ልትቀጣ ነው - የሀገሪቱ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን
2026-08-31T16:31+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1f/5091663_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_b109dcb6c6d1f2b8fd0ab56c53705ae6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አልጄሪያ ሆን ብለው እሳት የሚያስነሱ ግለሰቦችን በሞት ቅጣት ልትቀጣ ነው - የሀገሪቱ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን
16:31 31.08.2026 (የተሻሻለ: 17:44 31.08.2026) አልጄሪያ ሆን ብለው እሳት የሚያስነሱ ግለሰቦችን በሞት ቅጣት ልትቀጣ ነው - የሀገሪቱ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን
የአልጄሪያ ፕሬዚዳንት አብደልማጅድ ቴቡን በሀገሪቱ ምስራቃዊ እና ማዕከላዊ ግዛቶች በተከሰቱት ሰደድ እሳቶች ዙሪያ በተደረገ ስብሰባ፤ ሆን ብለው እሳት በለኮሱ አካላት ላይ በአስቸኳይ የሞት ቅጣት የሚበይን የቅጣት ሕግ ማሻሻያ እስከ መስከረም 5 ድረስ እንዲዘጋጅ አዘዋል።
ፕሬዚዳንት ቴቡን ከቅጣት ማምለጥ እችላለሁ ብሎ የሚያስብ ማንኛውም ሰው "ሕብረተሰቡ እና ፍትሕ ተገቢውን ዋጋ እንደሚሰጡ" በቅርቡ ይረዳል ሲሉ አስጠንቅቀዋል። በተጨማሪም በርካታ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ገልጸዋል።
ቴቡን ቃጠሎዎቹ ያለ ንፋስ በፍጥነት ይስፋፉ እንደነበር በማመልከት፤ የተለመዱ እንዳልነበሩ ጠቅሰዋል። አክለውም አልጄሪያ በዚህ ክስተት አትዳከምም ሲሉ አስረግጠዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X