አውሮፓ ከምርጫ አስቀድሞ ሩሲያን ለማወክ ትፈልጋለች - የሩሲያ የውጭ የደህንነት አገልግሎት

© telegram sputnik_ethiopiaአውሮፓ ከምርጫ አስቀድሞ ሩሲያን ለማወክ ትፈልጋለች - የሩሲያ የውጭ የደህንነት አገልግሎት
አውሮፓ ከምርጫ አስቀድሞ ሩሲያን ለማወክ ትፈልጋለች - የሩሲያ የውጭ የደህንነት አገልግሎት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.08.2026
ሰብስክራይብ

አውሮፓ ከምርጫ አስቀድሞ ሩሲያን ለማወክ ትፈልጋለች - የሩሲያ የውጭ የደህንነት አገልግሎት

ከአገልግሎቱ መግለጫ የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች፡-

▪ አውሮፓውያን ምርጫውን ለማስተጓጎል እና የውጤቱን ተዓማኒነት ለማሳጣት ይፈልጋሉ።

▪ አውሮፓ ከሐምሌ ወር ጀምሮ በሩሲያ ላይ የሚደረጉ ጥቃቶችን እንድታጠናክር ለኪየቭ መመሪያ ሰጥታለች። በተጨማሪም የአውሮፓ ልዩ የደህንነት ክፍሎች በምርጫ መሠረተ ልማቶች ላይ የሳይበር ጥቃቶችን ለማድረስ በሚያስችሉ እቅዶች ላይ እየተወያዩ ይገኛሉ።

▪ ገና ያልተካሄደውን ድምፅ አሰጣጥ “ሕገ-ወጥ እና ተቀባይነት የሌለው” ነው የሚሉ መረጃዎችን የማሰራጨት ኃላፊነት በውጭ ሀገር ለሚገኙ የሩሲያ ተቃዋሚዎች ተሰጥቷል።

"በእርግጥ ሙሰኛና ‘የጊዜ ገደቡ ያለፈበት’ አገዛዝ በሥልጣን ላይ ባለባት ዩክሬንም ሆነ፣ ከትውልድ ቀያቸው በተነጠሉት ሩሲያ ጠል ‘የፖለቲካ ስደተኞች’ ወይም ከጀርባቸው በቆሙት አምባገነን-ሊበራል የምዕራባውያን ቡድኖች፤ የሩሲያ ዜጎች ምርጫ እንዳያከናውኑ ማገድ አይችሉም። ሩሲያ፤ ውጫዊ ወራሪዎችን ብቻ ሳይሆን፤ ሀገራቸውን ከውስጥ ለመናድ ተስፋ ቢስ ሙከራ የሚያደርጉትንም ጭምር እንዴት መዋጋት እንደምትችል ታውቃለች" በማለት አገልግሎቱ አፅንዖት ሰጥቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0