የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከቻይና አቻቸው ሺ ጂንፒንግ ጋር በቢሽኬክ ተወያዩ

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከቻይና አቻቸው ሺ ጂንፒንግ ጋር በቢሽኬክ ተወያዩ
የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከቻይና አቻቸው ሺ ጂንፒንግ ጋር በቢሽኬክ ተወያዩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.08.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከቻይና አቻቸው ሺ ጂንፒንግ ጋር በቢሽኬክ ተወያዩ

ከሻንጋይ የትብብር ድርጅት ጉባኤ ጎን ለጎን የተደረገው ይህ ውይይት፤ ለሁለቱ መሪዎች በዚህ ዓመት በአካል ያካሄዱት ሁለተኛ ስብሰባ ነው። ለመጨረሻ ጊዜ የተገናኙት ፑቲን ወደ ቻይና ባደረጉት ኦፊሴላዊ ጉብኝት ወቅት ቤጂንግ ውስጥ ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ | 

አዳዲስ ዜናዎች
0