ኮሞሮስ በአፍሪካ ኅብረት የግጭት መከላከል ጉባኤ ላይ የማዮትን ጉዳይ አነሳች

ሰብስክራይብ

ኮሞሮስ በአፍሪካ ኅብረት የግጭት መከላከል ጉባኤ ላይ የማዮትን ጉዳይ አነሳች

በሉዋንዳ በተካሄደው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ የኮሞሮስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እምባኤ ሙሐመድ ለረጅም ጊዜ የቆየውን የማዮት ውዝግብ አንስተው፤ ደሴቲቱ በፈረንሳይ በሕገ-ወጥ መንገድ እንደተያዘች አጽንኦት ሰጥተዋል።

ስለ አፍሪካ አንድነት የተሰጠ ማጠንቀቂያ

ሚኒስትሩ በአፍሪካ ሀገራት መካከል "የአንድነት መንፈስ እየተሸረሸረ መምጣቱን" የጠቆሙ ሲሆን አፍሪካውያን ሀገራት ከማዮት ባለሥልጣናት ጋር ሕጋዊ ስምምነቶችን መፈረማቸውን ኮንነዋል። አካሄዱ ፖለቲካዊ ውጥረቶችን ሊያባብስ ይችላል ብለዋል።

የኮሞሮስ ይፋዊ አቋም

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሀገራቸው አራት ደሴቶችን ማለተም ንጋዚጃ፣ ንድዙአኒ፣ ምዋሊ እና ሜዮትን ያካተተች መሆኗን በመግለጽ፤ የአፍሪካ ኅብረት አባላት ግጭቶችን በመከላከል ረገድ ንቁ እንዲሆኑ አሳስበዋል።

ቪዲዮው በሕገ-ወጥ መንገድ የተያዘችውን የማዮት ደሴት ምሥሎች ያሳያል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0