https://amh.sputniknews.africa/20260831/5085656.html
‘ኒጀር ትላልቅ ጠላቶች አሏት’፦ የኒያሜ ነዋሪዎች ከአመፅ ጥረት ሙከራው በኋላ ለፕሬዝዳንት ቲያኒ ያላቸውን ድጋፍ ለመግለጽ በከተማዋ ማዕከል ተሰበሰቡ
‘ኒጀር ትላልቅ ጠላቶች አሏት’፦ የኒያሜ ነዋሪዎች ከአመፅ ጥረት ሙከራው በኋላ ለፕሬዝዳንት ቲያኒ ያላቸውን ድጋፍ ለመግለጽ በከተማዋ ማዕከል ተሰበሰቡ
Sputnik አፍሪካ
‘ኒጀር ትላልቅ ጠላቶች አሏት’፦ የኒያሜ ነዋሪዎች ከአመፅ ጥረት ሙከራው በኋላ ለፕሬዝዳንት ቲያኒ ያላቸውን ድጋፍ ለመግለጽ በከተማዋ ማዕከል ተሰበሰቡ“እዚህ በ'ፕላስ ደ ላ ኮንሰርታሲዮን' የተገኘነው በሀገሪቱ የመከላከያ ሰራዊት ውስጥ ባሉ ጥቂት አካላት... 31.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-31T09:25+0300
2026-08-31T09:25+0300
2026-08-31T09:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1f/5085503_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_cc989f0a4eefb723b8351167f34b3209.jpg
‘ኒጀር ትላልቅ ጠላቶች አሏት’፦ የኒያሜ ነዋሪዎች ከአመፅ ጥረት ሙከራው በኋላ ለፕሬዝዳንት ቲያኒ ያላቸውን ድጋፍ ለመግለጽ በከተማዋ ማዕከል ተሰበሰቡ“እዚህ በ'ፕላስ ደ ላ ኮንሰርታሲዮን' የተገኘነው በሀገሪቱ የመከላከያ ሰራዊት ውስጥ ባሉ ጥቂት አካላት በሀገራችን ተቋማት ላይ የተፈጸመውን ፀረ-ሀገራዊ እና እኩይ ድርጊት ያለንን ቁጣ ለመግለጽ ነው” ሲሉ የሰልፉ ተሳታፊ የሆኑት ማንሱር ሙሐመድ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።“የኢምፔሪያሊዝምና የኒዮ-ኮሎኒያሊዝምን አስተሳሰብ ከተዉን ቆይተናል። ዛሬ ግን ወደዚያ የቀደመ የባርነት እና የዝቅተኝነት ደረጃ መልሰው ሊመልሱን የሚያልሙ ኒጀራውያን አሉ” ሲሉ ሌላኛው ተሳታፊ ኢልያሱ ቡባካር በቁጭት ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
‘ኒጀር ትላልቅ ጠላቶች አሏት’፦ የኒያሜ ነዋሪዎች ከአመፅ ጥረት ሙከራው በኋላ ለፕሬዝዳንት ቲያኒ ያላቸውን ድጋፍ ለመግለጽ በከተማዋ ማዕከል ተሰበሰቡ
Sputnik አፍሪካ
‘ኒጀር ትላልቅ ጠላቶች አሏት’፦ የኒያሜ ነዋሪዎች ከአመፅ ጥረት ሙከራው በኋላ ለፕሬዝዳንት ቲያኒ ያላቸውን ድጋፍ ለመግለጽ በከተማዋ ማዕከል ተሰበሰቡ
2026-08-31T09:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1f/5085503_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_bcd61bf2010fc209c5afe276e1055859.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
‘ኒጀር ትላልቅ ጠላቶች አሏት’፦ የኒያሜ ነዋሪዎች ከአመፅ ጥረት ሙከራው በኋላ ለፕሬዝዳንት ቲያኒ ያላቸውን ድጋፍ ለመግለጽ በከተማዋ ማዕከል ተሰበሰቡ
09:25 31.08.2026 (የተሻሻለ: 09:34 31.08.2026) ‘ኒጀር ትላልቅ ጠላቶች አሏት’፦ የኒያሜ ነዋሪዎች ከአመፅ ጥረት ሙከራው በኋላ ለፕሬዝዳንት ቲያኒ ያላቸውን ድጋፍ ለመግለጽ በከተማዋ ማዕከል ተሰበሰቡ
“እዚህ በ'ፕላስ ደ ላ ኮንሰርታሲዮን' የተገኘነው በሀገሪቱ የመከላከያ ሰራዊት ውስጥ ባሉ ጥቂት አካላት በሀገራችን ተቋማት ላይ የተፈጸመውን ፀረ-ሀገራዊ እና እኩይ ድርጊት ያለንን ቁጣ ለመግለጽ ነው” ሲሉ የሰልፉ ተሳታፊ የሆኑት ማንሱር ሙሐመድ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
“የኢምፔሪያሊዝምና የኒዮ-ኮሎኒያሊዝምን አስተሳሰብ ከተዉን ቆይተናል። ዛሬ ግን ወደዚያ የቀደመ የባርነት እና የዝቅተኝነት ደረጃ መልሰው ሊመልሱን የሚያልሙ ኒጀራውያን አሉ” ሲሉ ሌላኛው ተሳታፊ ኢልያሱ ቡባካር በቁጭት ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X