https://amh.sputniknews.africa/20260831/5085205.html
አያቶላ ኻሚኒ በአሜሪካ እና በእስራኤል ላይ የእስልምና ሕብረት እንዲፈጠር ጥሪ አቀረቡ
አያቶላ ኻሚኒ በአሜሪካ እና በእስራኤል ላይ የእስልምና ሕብረት እንዲፈጠር ጥሪ አቀረቡ
Sputnik አፍሪካ
አያቶላ ኻሚኒ በአሜሪካ እና በእስራኤል ላይ የእስልምና ሕብረት እንዲፈጠር ጥሪ አቀረቡ "ለእስላማዊ ሀገራት መሪዎች፣ በተለይም በምዕራብ እስያ እና በፋርስ ባህረ ሰላጤ ቀጣና ለሚገኙ መሪዎች የማስተላልፈው ጥብቅ እና በተደጋጋሚ የተናገርኩት ምክሬ ይህ... 31.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-31T08:33+0300
2026-08-31T08:33+0300
2026-08-31T08:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1f/5085052_0:122:1280:842_1920x0_80_0_0_90907e225a9f6044e09193709aa63d71.jpg
አያቶላ ኻሚኒ በአሜሪካ እና በእስራኤል ላይ የእስልምና ሕብረት እንዲፈጠር ጥሪ አቀረቡ "ለእስላማዊ ሀገራት መሪዎች፣ በተለይም በምዕራብ እስያ እና በፋርስ ባህረ ሰላጤ ቀጣና ለሚገኙ መሪዎች የማስተላልፈው ጥብቅ እና በተደጋጋሚ የተናገርኩት ምክሬ ይህ ነው፤ እውነተኛ ጠላታችሁን ለዩ፤ እቅዱንም በመረዳት መክቱት" ሲሉ የኢራን ሉዓላዊ መሪ ሞጅታባ ኻመኒ አሳስበዋል።አክለውም አሜሪካ እና እስራኤል በምዕራብ እስያ እና በሰሜን አፍሪካ ለሚገኙ የሁሉም እስላማዊ ሀገራት ህዝቦች፣ እንዲያውም ለነሱ እርዳታ ለሚሰጡት ጭምር የጋራ ጠላቶች ናቸው ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1f/5085052_0:2:1280:962_1920x0_80_0_0_77a4673bb7b453018f63d9e8937cdabc.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አያቶላ ኻሚኒ በአሜሪካ እና በእስራኤል ላይ የእስልምና ሕብረት እንዲፈጠር ጥሪ አቀረቡ
08:33 31.08.2026 (የተሻሻለ: 08:34 31.08.2026) አያቶላ ኻሚኒ በአሜሪካ እና በእስራኤል ላይ የእስልምና ሕብረት እንዲፈጠር ጥሪ አቀረቡ
"ለእስላማዊ ሀገራት መሪዎች፣ በተለይም በምዕራብ እስያ እና በፋርስ ባህረ ሰላጤ ቀጣና ለሚገኙ መሪዎች የማስተላልፈው ጥብቅ እና በተደጋጋሚ የተናገርኩት ምክሬ ይህ ነው፤ እውነተኛ ጠላታችሁን ለዩ፤ እቅዱንም በመረዳት መክቱት" ሲሉ የኢራን ሉዓላዊ መሪ ሞጅታባ ኻመኒ አሳስበዋል።
አክለውም አሜሪካ እና እስራኤል በምዕራብ እስያ እና በሰሜን አፍሪካ ለሚገኙ የሁሉም እስላማዊ ሀገራት ህዝቦች፣ እንዲያውም ለነሱ እርዳታ ለሚሰጡት ጭምር የጋራ ጠላቶች ናቸው ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X