የዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ አባላት ለ"ኮስሞናውት" አና ኪኪና ባህላዊውን የሩሲያ የልደት መዝሙር ዘመሩላት

ሰብስክራይብ

የዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ አባላት ለ"ኮስሞናውት" አና ኪኪና ባህላዊውን የሩሲያ የልደት መዝሙር ዘመሩላት

ኮስሞናት አንድሬ ፌድያዬቭ ለኮስሞናውት (የሩሲያ ጠፈርተኛ) አና ኪኪና የልደት ኬክ ያበረከተላት ሲሆን፣ አሜሪካውያኑ ጠፈርተኞችም ልዩ ስጦታ አዘጋጅተውላታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0