ሩሲያ አክራሪዎችን በመታገል እና ሉዓላዊነትን በማጠናከር ረገድ ለኒጀር ድጋፍ ታደርጋለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ሩሲያ አክራሪዎችን በመታገል እና ሉዓላዊነትን በማጠናከር ረገድ
ሩሲያ አክራሪዎችን በመታገል እና ሉዓላዊነትን በማጠናከር ረገድ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.08.2026
ሰብስክራይብ
ሩሲያ አክራሪዎችን በመታገል እና ሉዓላዊነትን በማጠናከር ረገድ ለኒጀር ድጋፍ ታደርጋለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ሞስኮ በኒያሜ በሚገኙ የመንግሥት ተቋማት ላይ ከተፈጸሙት ጥቃቶች በኋላ ከኒጀር ህዝብ ጎን መሆኗን ገልጻለች።

በሚኒስቴሩ መግለጫ መሠረት፣ ጥቃቶቹ በሩሲያ "አፍሪካ ኮርፕስ" አጋዥነት በሀገሪቱ የመከላከያ ኃይሎች መከሸፋቸውን አስታውቋል።

ሩሲያ ከአውሮፓ ኃይሎች ድጋፍ ይደረግላቸዋል የተባሉትን ጨምሮ አክራሪዎችን በመታገል ረገድ ለኒጀር አጋሮቿ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ የምትቀጥል መሆኑን ገልጻለች።


ሚኒስቴሩ፣"ለኒጀር እንዲሁም አባል ለሆነችበት ሙሉው የሳህል ሀገራት ጥምረት የጠነከረ ሉዓላዊነትን እና ሰላማዊ ልማትን እንመኛለን" ብሏል።


በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0