የኒጀር ጦር አዛዦች በ'አመፅ ሙከራው' ወቅት ላደረገው ድጋፍ የሩሲያ "አፍሪካ ኮርፕስ"ን አመሰገኑ - ዲፕሎማት

የኒጀር ጦር አዛዦች በ'አመፅ ሙከራው' ወቅት ላደረገው ድጋፍ የሩሲያ "አፍሪካ ኮርፕስ"ን አመሰገኑ
የኒጀር ጦር አዛዦች በ'አመፅ ሙከራው' ወቅት ላደረገው ድጋፍ የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስን አመሰገኑ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.08.2026
ሰብስክራይብ
የኒጀር ጦር አዛዦች በ'አመፅ ሙከራው' ወቅት ላደረገው ድጋፍ የሩሲያ "አፍሪካ ኮርፕስ"ን አመሰገኑ - ዲፕሎማት

ይህ ይፋ የተደረገው በኒያሜ የሩሲያ አምባሳደር ቪክቶር ቫሮፓዬቭ ከሩሲያው አርቲ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ነው።

🟠 ከአርብ ወደ ቅዳሜ ለሊቱን ተኩስ ከተከፈተ በኋላ፣ የጦር አዛዦቹ ከሩሲያ ወታደሮች ድጋፍ የጠየቁ ሲሆን አስፈላጊው ድጋፍም ተደርጎላቸዋል፤

🟠 እኩለ ቀን ገደማ አመጸኞቹ እጃቸውን ለመስጠት የወሰኑ ሲሆን እርምጃ ተወስዶባቸዋል፤

🟠 ምሽት ላይ የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም እና የምድር ኃይል አዛዥ በኤርፖርት የሚገኘውን የ"አፍሪካ ኮርፕስ" ካምፕ በመጎብኘት ለአባላቱ ምስጋና አቅርበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0