https://amh.sputniknews.africa/20260830/5081145.html
ከሌሊቱ ተኩስ በኋላ በኒያሜ ለመንግሥት አካላት ድጋፍ የሚገልጽ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ
ከሌሊቱ ተኩስ በኋላ በኒያሜ ለመንግሥት አካላት ድጋፍ የሚገልጽ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
ከሌሊቱ ተኩስ በኋላ በኒያሜ ለመንግሥት አካላት ድጋፍ የሚገልጽ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ ቅዳሜ ዕለት የኒያሜ ነዋሪዎች ለመንግሥት አካላት እና ለሀገሪቱ የመከላከያ ሠራዊት ያላቸውን አብሮነት እና ድጋፍ ለመግለጽ በ"ሀገራዊ ተሃድሶ አማካሪ ምክር ቤት" ፊት... 30.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-30T15:55+0300
2026-08-30T15:55+0300
2026-08-30T16:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1e/5081213_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_fc943022bc755767b84b175b02b3c51a.jpg
ከሌሊቱ ተኩስ በኋላ በኒያሜ ለመንግሥት አካላት ድጋፍ የሚገልጽ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ ቅዳሜ ዕለት የኒያሜ ነዋሪዎች ለመንግሥት አካላት እና ለሀገሪቱ የመከላከያ ሠራዊት ያላቸውን አብሮነት እና ድጋፍ ለመግለጽ በ"ሀገራዊ ተሃድሶ አማካሪ ምክር ቤት" ፊት ለፊት ተሰብስበው ውለዋል። ዘውቤሩ ዳዉዳ የተባሉ የህዝብ ተወካይ በሰጡት መግለጫ፣ በ101ኛው የጦር ካምፕ የሚገኙ ጥቂት ወታደሮች ወታደራዊ ደንቦችን በመጣስ ባልደረቦቻቸውን እንደያዙ እና ስትራቴጂካዊ ቦታዎች ላይ ተኩስ መክፈታቸውን ገልጸዋል። ሆኖም ሁኔታው በደህንነት ኃይሎች በፍጥነት ቁጥጥር ስር ውሏል።አክለውም "በአሁኑ ወቅት ሁኔታው ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር መሆኑን ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ" ሲሉ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ከሌሊቱ ተኩስ በኋላ በኒያሜ ለመንግሥት አካላት ድጋፍ የሚገልጽ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
ከሌሊቱ ተኩስ በኋላ በኒያሜ ለመንግሥት አካላት ድጋፍ የሚገልጽ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ
2026-08-30T15:55+0300
true
PT1M20S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1e/5081213_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_8a7311a332d51d541bb0c0dc359f8e4e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከሌሊቱ ተኩስ በኋላ በኒያሜ ለመንግሥት አካላት ድጋፍ የሚገልጽ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ
15:55 30.08.2026 (የተሻሻለ: 16:14 30.08.2026) ከሌሊቱ ተኩስ በኋላ በኒያሜ ለመንግሥት አካላት ድጋፍ የሚገልጽ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ ቅዳሜ ዕለት የኒያሜ ነዋሪዎች ለመንግሥት አካላት እና ለሀገሪቱ የመከላከያ ሠራዊት ያላቸውን አብሮነት እና ድጋፍ ለመግለጽ በ"ሀገራዊ ተሃድሶ አማካሪ ምክር ቤት" ፊት ለፊት ተሰብስበው ውለዋል።
ዘውቤሩ ዳዉዳ የተባሉ የህዝብ ተወካይ በሰጡት መግለጫ፣ በ101ኛው የጦር ካምፕ የሚገኙ ጥቂት ወታደሮች ወታደራዊ ደንቦችን በመጣስ ባልደረቦቻቸውን እንደያዙ እና ስትራቴጂካዊ ቦታዎች ላይ ተኩስ መክፈታቸውን ገልጸዋል። ሆኖም ሁኔታው በደህንነት ኃይሎች በፍጥነት ቁጥጥር ስር ውሏል።
አክለውም "በአሁኑ ወቅት ሁኔታው ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር መሆኑን ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ" ሲሉ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X