https://amh.sputniknews.africa/20260830/5081111.html
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር በገላን ዴፖው የፉርጎዎች ጥገና እና መገጣጠም ሥራ በሀገር ውስጥ ባለሙያዎች እያከናወነ ነው - ዋና ሥራ አስፈጻሚ
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር በገላን ዴፖው የፉርጎዎች ጥገና እና መገጣጠም ሥራ በሀገር ውስጥ ባለሙያዎች እያከናወነ ነው - ዋና ሥራ አስፈጻሚ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር በገላን ዴፖው የፉርጎዎች ጥገና እና መገጣጠም ሥራ በሀገር ውስጥ ባለሙያዎች እያከናወነ ነው - ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኩባንያው፣ በገላን የባቡር ጣቢያ የቆሙ የጭነት ባቡሮችን እና የሰው ማጓጓዣ ፉርጎዎችን በሀገር ባለሙያዎች እና በሀገር... 30.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-30T15:25+0300
2026-08-30T15:25+0300
2026-08-30T16:37+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1e/5080400_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_9750c061d4542caf0d58722fb3adc7a7.jpg
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር በገላን ዴፖው የፉርጎዎች ጥገና እና መገጣጠም ሥራ በሀገር ውስጥ ባለሙያዎች እያከናወነ ነው - ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኩባንያው፣ በገላን የባቡር ጣቢያ የቆሙ የጭነት ባቡሮችን እና የሰው ማጓጓዣ ፉርጎዎችን በሀገር ባለሙያዎች እና በሀገር በቀል እውቀት የመጠገን እና የመገጣጠም ሥራ እየተከናወነ እንደሚገኝ ታከለ ኡማ ገልጸዋል።የተከናወኑ ተግባራት፦ ለብዙ ወራት የቆሙ ፉርጎዎችና ሰረገላዎች ሙሉ በሙሉ ተጠግነው፣ ተገጣጥመው ወደ ገብተዋል፡፡ ከሀሳብና ዲዛይን እስከ መገጣጠምና ሀዲድ ላይ እስከ ማስቀመጥ ድረስ በሀገር መሐንዲሶች እየተከናወነ ነው፡፡ የውጭ ጥገኝነትን በማስቀረት የባቡር መስመሩን ባለቤትነት እና ዘላቂ ጥገና በራስ አቅም ማረጋገጥ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር በገላን ዴፖው
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር በገላን ዴፖው
2026-08-30T15:25+0300
true
PT0M30S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1e/5080400_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_ff60ab24bccf701956f6a7ff0fccd362.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር በገላን ዴፖው የፉርጎዎች ጥገና እና መገጣጠም ሥራ በሀገር ውስጥ ባለሙያዎች እያከናወነ ነው - ዋና ሥራ አስፈጻሚ
15:25 30.08.2026 (የተሻሻለ: 16:37 30.08.2026) የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር በገላን ዴፖው የ
ፉርጎዎች ጥገና እና መገጣጠም ሥራ በሀገር ውስጥ ባለሙያዎች እያከናወነ ነው - ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኩባንያው፣ በገላን የባቡር ጣቢያ የቆሙ የጭነት ባቡሮችን እና የሰው ማጓጓዣ ፉርጎዎችን በሀገር ባለሙያዎች እና በሀገር በቀል እውቀት የመጠገን እና የመገጣጠም ሥራ እየተከናወነ እንደሚገኝ
ታከለ ኡማ ገልጸዋል።
የተከናወኑ ተግባራት፦ ለብዙ ወራት የቆሙ ፉርጎዎችና ሰረገላዎች ሙሉ በሙሉ ተጠግነው፣ ተገጣጥመው ወደ ገብተዋል፡፡
ከሀሳብና ዲዛይን እስከ መገጣጠምና ሀዲድ ላይ እስከ ማስቀመጥ ድረስ በሀገር መሐንዲሶች እየተከናወነ ነው፡፡
የውጭ ጥገኝነትን በማስቀረት የባቡር መስመሩን ባለቤትነት እና ዘላቂ ጥገና በራስ አቅም ማረጋገጥ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X