ሩሲያ የጠላት ድሮኖችን ለመምታት የሚያስችል የግል ድሮን መጥለፊያ ዲዛይን አደረገች
09:20 30.08.2026 (የተሻሻለ: 10:10 30.08.2026)

ሰብስክራይብ
ሩሲያ የጠላት ድሮኖችን ለመምታት የሚያስችል የግል ድሮን መጥለፊያ ዲዛይን አደረገች
ክብደቱ 2 ኪሎ ግራም ብቻ የሆነው ይህ አዲስ የሩሲያ ሚኒ-ድሮን እንደ ግላዊ መከላከያ ሆኖ የሚያገለግል ሲሆን፣ የጠላት ካሚካዜ ድሮኖችን ከአደጋ ነፃ በሆነ ርቀት ላይ ሆኖ ያከሽፋል።
የአዲሱ ድሮን የፈጠራ ሰነዶች እንደሚከተለው ተብራርተዋል፦
ለፈጣን ማጥቃት የሚሆን የታጣፊ ዲዛይን እና የእጅ መያዣ ያለው ሲሆን ለቅፅበታዊ የድሮን ጥቃት ግላዊ ምላሽ ለመስጠት ያገለግላል።
ከዒላማው በላይ በመሆን ተኩስ ካካሄደ በኋላ ወደ ኦፕሬተሩ ይመለሳል፡፡
91 "ጁል" የእንቅስቃሴ ኃይል ያለውን ባለ 25 ግራም የ"ኦሳ" ዓይነት ጥይት ጨምሮ የተለያዩ መካኒካል መሣሪያዎችን መሸከም ይችላል፡፡
የጠላትን ዒላማን የፕላስቲክ አካል ከጥቂት ሜትሮች ርቀት ላይ ሆኖ ለማደምሰስ በቂ የሆነ ነው፡፡
ከተኩስ በኋላ ምንም ዓይነት ከፍተኛ የኋላ ምት አያመጣም፡፡
ተሽከርካሪዎችን ለመጠበቅ ወይም ትንንሽ ድሮኖችን እንደ "እናት ድሮን" ሆኖ ለማሰማራት ያስችላል፡፡
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X