https://amh.sputniknews.africa/20260830/5077879.html
ያለ ኢራን ፈቃድ ምንም አይነት መርከብ በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል አያልፍም – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ያለ ኢራን ፈቃድ ምንም አይነት መርከብ በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል አያልፍም – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ያለ ኢራን ፈቃድ ምንም አይነት መርከብ በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል አያልፍም – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርየኢራን የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር ካዜም ጋሪባባዲ የሆርሙዝ ወሽመጥ ሙሉ በሙሉ እንደተዘጋ መቆየቱን ገልጸዋል። ጋሪባባዲ አሜሪካ መርከቦች በነፃነት ማለፍ... 30.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-30T08:59+0300
2026-08-30T08:59+0300
2026-08-30T09:05+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1e/5077724_0:76:1141:718_1920x0_80_0_0_23648984a1808fb8790b74f0616028d3.jpg
ያለ ኢራን ፈቃድ ምንም አይነት መርከብ በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል አያልፍም – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርየኢራን የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር ካዜም ጋሪባባዲ የሆርሙዝ ወሽመጥ ሙሉ በሙሉ እንደተዘጋ መቆየቱን ገልጸዋል። ጋሪባባዲ አሜሪካ መርከቦች በነፃነት ማለፍ ይችላሉ ማለቷን በተመለከተም፣ “በጭራሽ እውነት አይደለም” ብለዋል።"የትኛውም መርከብ የሚያልፍ ከሆነ፣ በእርግጥም ከኢራን ጋር በተደረገ ቅንጅት እና ፈቃድ ነው፡፡"ኢራን በመርከቦች ማለፊያ ዝግጅት ላይ ከአማን ጋር ስምምነት ላይ መድረሷን በመጠቆም፣ ነገር ግን አሜሪካ የገባችውን ቃል እስክትፈጽም ድረስ ወሽመጡ እንደማይከፈት አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1e/5077724_41:0:1101:795_1920x0_80_0_0_d06e7852836fff82f2c57311d5e9dede.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ያለ ኢራን ፈቃድ ምንም አይነት መርከብ በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል አያልፍም – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
08:59 30.08.2026 (የተሻሻለ: 09:05 30.08.2026) ያለ ኢራን ፈቃድ ምንም አይነት መርከብ በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል አያልፍም – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርየኢራን የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር ካዜም ጋሪባባዲ የሆርሙዝ ወሽመጥ ሙሉ በሙሉ እንደተዘጋ መቆየቱን ገልጸዋል። ጋሪባባዲ አሜሪካ መርከቦች በነፃነት ማለፍ ይችላሉ ማለቷን በተመለከተም፣ “በጭራሽ እውነት አይደለም” ብለዋል።
"የትኛውም መርከብ የሚያልፍ ከሆነ፣ በእርግጥም ከኢራን ጋር በተደረገ ቅንጅት እና ፈቃድ ነው፡፡"
ኢራን በመርከቦች ማለፊያ ዝግጅት ላይ ከአማን ጋር ስምምነት ላይ መድረሷን በመጠቆም፣ ነገር ግን አሜሪካ የገባችውን ቃል እስክትፈጽም ድረስ ወሽመጡ እንደማይከፈት አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X