ሩሲያ ሁልጊዜም ቢሆን የቀኝ ግዛትን የምትቃወም የአፍሪካ ወዳጅ ነበረች – ኢትዮጵያዊ ምሁር

ሰብስክራይብ
ሩሲያ ሁልጊዜም ቢሆን የቀኝ ግዛትን የምትቃወም የአፍሪካ ወዳጅ ነበረች – ኢትዮጵያዊ ምሁር

ይህ አቋም ሩሲያን በአፍሪካ ቀንድ ወይም በሌሎች የአፍሪካ ሀገራት እውነተኛና ተፈጥሯዊ ወዳጅ እንደሚያደርጋት ዶ/ር ያዕቆብ አርሳኖ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።


“ስለዚህ ሩሲያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላት ግንኙነት በጋራ መከባበር፣ የሀገራቱን ሉአላዊነትና ግዛታዊ አንድነት በማክበር ላይ የተመሠረተ ነው፡፡ ይህ ደግሞ የአፍሪካ ሕብረት መርህ ጭምር ነው፡፡” በማለት አስረድተዋል።


ዶ/ር ያዕቆብ በታሪካዊና ተፈጥሯዊ ወዳጅነት ላይ ተመስርቶ ወደፊት ሊኖር ስለሚችለው የትብብር እድል ያቀረቡትን ዝርዝር ማብራሪያ በቪዲዮው ይከታተሉ።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0