ፓሪስ ከፍልስጤም ህዝብ ጎን መቆሟን ገለጸች

ሰብስክራይብ
ፓሪስ ከፍልስጤም ህዝብ ጎን መቆሟን ገለጸች

በፈረንሳይ መዲና አንድ ላይ የተሰበሰቡ ተቃዋሚዎች የፍልስጤምን ሰንደቅ አላማ እያውለበለቡ እና በእስራኤል የተገደሉ የፍልስጤማውያንን ስሞች በባነር ላይ በመያዝ ለፍልስጤም ድጋፋቸውን አሳይተዋል።

ይህ ሰላማዊ ሰልፍ ለፍልስጤም ህዝብ አብሮነትን ለማሳየት እና እስራኤል እያካሄደች ያለችውን እገዳ እና ግፍ እንድታቆም ለመጠየቅ ያለመ ነው::

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0