https://amh.sputniknews.africa/20260829/5075515.html
ታንዛኒያውያን ወጣቶች በሩሲያው የ2026 የዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል ላይ ሊሳተፉ ነው
ታንዛኒያውያን ወጣቶች በሩሲያው የ2026 የዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል ላይ ሊሳተፉ ነው
Sputnik አፍሪካ
ታንዛኒያውያን ወጣቶች በሩሲያው የ2026 የዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል ላይ ሊሳተፉ ነው“ሕልምህን ተከተል፤ ከሩሲያ ጋር በጋራ” በሚል መሪ ቃል ከመስከረም 1 እስከ 7/2019 ዓ.ም በሩሲያ የካተሪንበርግ ከተማ በሚካሄደው ፌስቲቫል ላይ ከ190 በላይ... 29.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-29T19:25+0300
2026-08-29T19:25+0300
2026-08-29T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1d/5076403_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_040c78fe0bad6690356bedac6685c16a.jpg
ታንዛኒያውያን ወጣቶች በሩሲያው የ2026 የዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል ላይ ሊሳተፉ ነው“ሕልምህን ተከተል፤ ከሩሲያ ጋር በጋራ” በሚል መሪ ቃል ከመስከረም 1 እስከ 7/2019 ዓ.ም በሩሲያ የካተሪንበርግ ከተማ በሚካሄደው ፌስቲቫል ላይ ከ190 በላይ ሀገራት የተወጣጡ ወጣቶች ይሳተፋሉ። በዝግጅቱ ላይ ቢያንስ 62 ታንዛኒያውያን ወጣቶች በግል እና በሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ልምድ እንደሚቀስሙ የታንዛኒያ ብሔራዊ አዘጋጅ ኮሚቴ ዋና ፀሐፊ ሻሪፉ ቡሺሪ ዳዲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።አክለውም የሩሲያ እና የታንዛኒያ ትብብር ከፖለቲካና ኢኮኖሚ መስክ ባሻገር የወጣቶች አጋርነትን ወደ ማጠናከርና አዳዲስ ትስስሮችን ወደ መፍጠር እየሰፋ መምጣቱን ገልጸዋል። እንደ ተናጋሪው ገለጻ፣ በ2026ቱ የዓለም ወጣቶች ፌስቲቫል ላይ መሳተፍ ለታንዛኒያ የሚያስገኛቸው ጥቅሞች ምን እንደሆኑ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ታንዛኒያውያን ወጣቶች በሩሲያው
Sputnik አፍሪካ
ታንዛኒያውያን ወጣቶች በሩሲያው
2026-08-29T19:25+0300
true
PT2M40S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1d/5076403_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_6f2845c004970caae772120a2ca7ec8e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ታንዛኒያውያን ወጣቶች በሩሲያው የ2026 የዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል ላይ ሊሳተፉ ነው
19:25 29.08.2026 (የተሻሻለ: 20:34 29.08.2026) ታንዛኒያውያን ወጣቶች በሩሲያው የ2026 የዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል ላይ ሊሳተፉ ነው“ሕልምህን ተከተል፤ ከሩሲያ ጋር በጋራ” በሚል መሪ ቃል ከመስከረም 1 እስከ 7/2019 ዓ.ም በሩሲያ የካተሪንበርግ ከተማ በሚካሄደው ፌስቲቫል ላይ ከ190 በላይ ሀገራት የተወጣጡ ወጣቶች ይሳተፋሉ።
በዝግጅቱ ላይ ቢያንስ 62 ታንዛኒያውያን ወጣቶች በግል እና በሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ልምድ እንደሚቀስሙ የታንዛኒያ ብሔራዊ አዘጋጅ ኮሚቴ ዋና ፀሐፊ ሻሪፉ ቡሺሪ ዳዲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
አክለውም የሩሲያ እና የታንዛኒያ ትብብር ከፖለቲካና ኢኮኖሚ መስክ ባሻገር የወጣቶች አጋርነትን ወደ ማጠናከርና አዳዲስ ትስስሮችን ወደ መፍጠር እየሰፋ መምጣቱን ገልጸዋል።
እንደ ተናጋሪው ገለጻ፣ በ2026ቱ የዓለም ወጣቶች ፌስቲቫል ላይ መሳተፍ ለታንዛኒያ የሚያስገኛቸው ጥቅሞች ምን እንደሆኑ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X