የኒጀር መከላከያ ሚኒስቴር በኒያሜ ስለተሰማው ተኩስ ማብራሪያ ሰጠ፤ ሕዝቡ እንዲረጋጋ ጥሪ አቀረበ

ሰብስክራይብ
የኒጀር መከላከያ ሚኒስቴር በኒያሜ ስለተሰማው ተኩስ ማብራሪያ ሰጠ፤ ሕዝቡ እንዲረጋጋ ጥሪ አቀረበ

የወታደራዊ ደንቦችን የጣሰ አንድ የወታደሮች ስብስብ "በኒያሜ በሚገኘው 101ኛ ቤዝ የጦር ካምፕ ውስጥ የሚገኙ ጥቂት የሥራ ባልደረቦቻቸውን ለመያዝ የሞከሩ ሲሆን፣ በከተማዋ በሚገኙ ዋና ዋና ቦታዎች ላይም ተኩስ ክፍተዋል" ሲል ሚኒስቴሩ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።

ሆኖም "የመከላከያ ኃይሉ የሰጠው ፈጣን ምላሽ" በእነዚህ ቦታዎች ላይ "በሂደት ቁጥጥርን መልሶ ለመያዝ" አስችሏል።

ሚኒስትር ሳሊፉ ሞዲ ሕዝቡ "ተረጋግቶ የእለት ተእለት እንቅስቃሴውን በነጻነት እንዲቀጥል" አሳስበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0