https://amh.sputniknews.africa/20260829/5075096.html
በዚምባብዌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ቢያንስ 27 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ
በዚምባብዌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ቢያንስ 27 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ
Sputnik አፍሪካ
በዚምባብዌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ቢያንስ 27 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈበማዕከላዊ ዚምባብዌ የሐራሬ-ማስቪንጎ አውራ ጎዳና ላይ ዓርብ ማታ በአውቶቡስ እና በጭነት መኪና መካከል በደረሰው ከባድ ግጭት ከሞቱ ተሳፋሪዎች በተጨማሪ፣ የአምስት ሰዎች ሕይወት... 29.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-29T17:35+0300
2026-08-29T17:35+0300
2026-08-29T17:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1d/5074761_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_91789139cdf2d25a32bd77ca3c1ba6b4.jpg
በዚምባብዌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ቢያንስ 27 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈበማዕከላዊ ዚምባብዌ የሐራሬ-ማስቪንጎ አውራ ጎዳና ላይ ዓርብ ማታ በአውቶቡስ እና በጭነት መኪና መካከል በደረሰው ከባድ ግጭት ከሞቱ ተሳፋሪዎች በተጨማሪ፣ የአምስት ሰዎች ሕይወት በአስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ እና ሌሎች ሁለት ተሳፋሪዎች በሕክምና ላይ እንደሚገኙ የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።የማሾናላንድ ምስራቅ ክልላዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ኢታይ ንዱድዞን ጠቅሰው መገናኛ ብዙኃኑ እንደዘገቡት፣ 23 ሰዎች አደጋው በደረሰበት ቦታ ሲሞቱ፣ አራት ሰዎች ደግሞ በኋላ በሆስፒታል ሕይወታቸው አልፏል።የአደጋው መንስኤ እስካሁን ያልታወቀ ሲሆን፣ ፖሊስ ሁኔታውን ለማጣራት ምርመራ መጀመሩን የአካባቢው ባለሥልጣናት ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በዚምባብዌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ቢያንስ 27 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ
Sputnik አፍሪካ
በዚምባብዌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ቢያንስ 27 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ
2026-08-29T17:35+0300
true
PT1S
በዚምባብዌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ቢያንስ 27 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ
Sputnik አፍሪካ
በዚምባብዌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ቢያንስ 27 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ
2026-08-29T17:35+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1d/5074761_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_9a9e58a8ab25b399cbc91c0bde894bd7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በዚምባብዌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ቢያንስ 27 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ
17:35 29.08.2026 (የተሻሻለ: 17:44 29.08.2026) በዚምባብዌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ቢያንስ 27 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ
በማዕከላዊ ዚምባብዌ የሐራሬ-ማስቪንጎ አውራ ጎዳና ላይ ዓርብ ማታ በአውቶቡስ እና በጭነት መኪና መካከል በደረሰው ከባድ ግጭት ከሞቱ ተሳፋሪዎች በተጨማሪ፣ የአምስት ሰዎች ሕይወት በአስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ እና ሌሎች ሁለት ተሳፋሪዎች በሕክምና ላይ እንደሚገኙ የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
የማሾናላንድ ምስራቅ ክልላዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ኢታይ ንዱድዞን ጠቅሰው መገናኛ ብዙኃኑ እንደዘገቡት፣ 23 ሰዎች አደጋው በደረሰበት ቦታ ሲሞቱ፣ አራት ሰዎች ደግሞ በኋላ በሆስፒታል ሕይወታቸው አልፏል።
የአደጋው መንስኤ እስካሁን ያልታወቀ ሲሆን፣ ፖሊስ ሁኔታውን ለማጣራት ምርመራ መጀመሩን የአካባቢው ባለሥልጣናት ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X