https://amh.sputniknews.africa/20260829/5074690.html
"የፍቅርና የምሕረት ምልክት"፦ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ በሚገኝ እስር ቤት ምግብ አደለች
"የፍቅርና የምሕረት ምልክት"፦ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ በሚገኝ እስር ቤት ምግብ አደለች
Sputnik አፍሪካ
"የፍቅርና የምሕረት ምልክት"፦ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ በሚገኝ እስር ቤት ምግብ አደለች በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ዋና ተወካይ አባት ሰርጊዪ ቮዬማዋ፣ የእመቤታችን ቅድስት... 29.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-29T17:20+0300
2026-08-29T17:20+0300
2026-08-29T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1d/5074537_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_3830de1102ff339af8a0329687db627b.jpg
"የፍቅርና የምሕረት ምልክት"፦ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ በሚገኝ እስር ቤት ምግብ አደለች በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ዋና ተወካይ አባት ሰርጊዪ ቮዬማዋ፣ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የእረፍት (የፍልሰታ) በዓል ምክንያት በማድረግ በባንጊ አቅራቢያ በሚገኝ የሴቶች እስር ቤት የሚገኙ ሴት ታሳሪዎችን ጎብኝተዋል። በሥነ - ሥርዓቱ ወቅት ካህኑ ለእስረኞቹ ወንጌልንና ምግብ ማደላቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ዘግቧል።"በነዚህ ሴቶች፣ በአካላቸው፣ በልባቸውና በእምነታቸው ውስጥ የተሰወረውን ክርስቶስን ለመጎብኘት መጣን" ሲሉ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
"የፍቅርና የምሕረት ምልክት"፦ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ በሚገኝ እስር ቤት ምግብ አደለች
Sputnik አፍሪካ
"የፍቅርና የምሕረት ምልክት"፦ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ በሚገኝ እስር ቤት ምግብ አደለች
2026-08-29T17:20+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1d/5074537_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_da9fc068a6d41b7b7a879a84639beffe.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"የፍቅርና የምሕረት ምልክት"፦ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ በሚገኝ እስር ቤት ምግብ አደለች
17:20 29.08.2026 (የተሻሻለ: 17:24 29.08.2026) "የፍቅርና የምሕረት ምልክት"፦ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ በሚገኝ እስር ቤት ምግብ አደለች
በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ዋና ተወካይ አባት ሰርጊዪ ቮዬማዋ፣ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የእረፍት (የፍልሰታ) በዓል ምክንያት በማድረግ በባንጊ አቅራቢያ በሚገኝ የሴቶች እስር ቤት የሚገኙ ሴት ታሳሪዎችን ጎብኝተዋል።
በሥነ - ሥርዓቱ ወቅት ካህኑ ለእስረኞቹ ወንጌልንና ምግብ ማደላቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ዘግቧል።
"በነዚህ ሴቶች፣ በአካላቸው፣ በልባቸውና በእምነታቸው ውስጥ የተሰወረውን ክርስቶስን ለመጎብኘት መጣን" ሲሉ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X