ኢትዮጵያ በናይሮቢ በተካሄደው የቀጣናው የባህር ላይ ደህንነት ውይይት ላይ ተሳተፈች

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያ በናይሮቢ በተካሄደው የቀጣናው የባህር ላይ ደህንነት ውይይት ላይ ተሳተፈች
ኢትዮጵያ በናይሮቢ በተካሄደው የቀጣናው የባህር ላይ ደህንነት ውይይት ላይ ተሳተፈች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.08.2026
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በናይሮቢ በተካሄደው የቀጣናው የባህር ላይ ደህንነት ውይይት ላይ ተሳተፈች

የሶማሊያ፣ የኢትዮጵያ፣ የየመን እና የጅቡቲ የደኅንነት ባለሥልጣናት በቀይ ባሕር እና በአደን የባሕር ወሽመጥ አካባቢ የባሕር ላይ ሕግ ማስከበር ሥራዎችን ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የሚያተኩር የሁለት ቀን ቀጣናዊ ውይይት በናይሮቢ አካሂደዋል።

የውይይቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦

🟠 ስብሰባው በቀጣናው እየጨመረ በመጣው የባሕር ደኅንነት ስጋት ላይ ያተኮረ ነው፡፡

🟠 ሀገራት የመረጃ ልውውጥ እና ትብብራቸውን ማጠናከር እንደሚገባቸው ተጠቁሟል።

🟠 የመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ ለባሕር ላይ ወንጀለኞች እና የባሕር ላይ ዘራፊዎች ምቹ አጋጣሚ ሊፈጥር እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል።

🟠 የባሕር ላይ ዘረፋ፣ ሕገ-ወጥ የዓሣ ማስገር፣ የሰው ልጅ ዝውውር፣ ሕገ-ወጥ ስደተኞችን ማሻገር፣ ሽብርተኝነት እና የዕፅ ዝውውር በዋና ዋና ስጋትነት ተነስተዋል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0