የኢራን ጦርነት በአውሮፓ የሚገኘውን የአሜሪካ የጦር መሣሪያዎች ክምችት እያሟጠጠው ነው - ዘገባ

© telegram sputnik_ethiopiaየኢራን ጦርነት በአውሮፓ የሚገኘውን የአሜሪካ የጦር መሣሪያዎች ክምችት እያሟጠጠው ነው - ዘገባ
የኢራን ጦርነት በአውሮፓ የሚገኘውን የአሜሪካ የጦር መሣሪያዎች ክምችት እያሟጠጠው ነው - ዘገባ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.08.2026
ሰብስክራይብ

የኢራን ጦርነት በአውሮፓ የሚገኘውን የአሜሪካ የጦር መሣሪያዎች ክምችት እያሟጠጠው ነው - ዘገባ

ዎል ስትሪት ጆርናል የአሜሪካ ባለሥልጣናትን ጠቅሶ እንደዘገበው ከሆነ፣ የኢራን ግጭት በአውሮፓ የሚገኘውን የአሜሪካ የጦር መሣሪያዎች ክምችት እጅግ እየጎዳው ይገኛል፤ በተለይም የ ፓክ-3 ፓትሪዮት ሚሳኤል መከላከያዎች እና የረዥም ርቀት ሚሳኤሎች ክምችት "ከአስጊ ደረጃ በላይ" ዝቅ ማለቱ ተገልጿል።

▫ በግጭቱ ወቅት 1,700 የፓትሪዮት ሚሳኤል መከላከያዎች አገልግሎት ላይ ውለዋል፡፡

▫ 200 የታድ መከላከያዎች እና 150 የባህር ኃይል ስታንዳርድ ሚሳኤሎች ጥቅም ላይ ውለዋል፡፡

ዘገባው አክሎ እንደገለጸው በርካታ የታድ ስርዓቶች እና ድሮን ተከላካይ መሣሪያዎች ከአውሮፓ ወደ መካከለኛው ምስራቅ ተዛውረዋል።

የመሣሪያዎቹ እጥረት አሁን በጦርነት እቅድ ዝግጅት ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ በመሆኑ የአሜሪካ አውሮፓ እዝ የተግባር እቅዶቹን አስተካክሏል። ሆኖም ነጩ ቤተ መንግስት እና ፔንታጎን "እጥረት" መኖሩን የሚገልፀውን ገለጻ በመቃወም፣ ያለው ክምችት ለስትራቴጂካዊ አላማዎች በቂ እንደሆነ አስምረው ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0