የኢትዮጵያ የቪዲዮ ጨዋታዎች ገበያ እስከ 2035 በየዓመቱ በ20.3% ያድጋል ተባለ

© telegram sputnik_ethiopiaየኢትዮጵያ የቪዲዮ ጨዋታዎች ገበያ እስከ 2035 በየዓመቱ በ20
የኢትዮጵያ የቪዲዮ ጨዋታዎች ገበያ እስከ 2035 በየዓመቱ በ20 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.08.2026
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ የቪዲዮ ጨዋታዎች ገበያ እስከ 2035 በየዓመቱ በ20.3% ያድጋል ተባለ

የክፍያ ቴክኖሎጂ ኩባንያው ኢባንክስ ከዓለም ዳታ ላብ ባገኘው መረጃ መሠረት፣ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በቪዲዮ ጨዋታዎች ዘርፍ ፈጣን ዕድገት ከሚያስመዘግቡ ሀገራት አንዷ ለመሆን ተቃርባለች።

ዋና ዋና መረጃዎች፦

▪ የዓመታዊ ዕድገት መጠን፦ እስከ እ.ኤ.አ 2035 20.3%

▪ በ2035 የዓመታዊ ወጪ መጠኑ ከ500 ሚሊዮን ዶላር በላይ ከሚደርስባቸው 7 ፈጣን አገራት ተመድባለች፡፡

▪ በአፍሪካ የተጠቃሚዎች ስብጥር 80.5% ዕድገት የሚመጣው ዕድሜያቸው ከ45 ዓመት በታች ባሉ ወጣቶች ነው፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አገር አቀፍ ባንኮች የውጭ ሀገር ክፍያ ካርዶችን እንዲሰጡ መፍቀዱ፣ በታዳጊ አገራት የዲጂታል ክፍያዎች መስፋፋት፣ የወጣቶች ፍላጎት መጨመር እና የዓለም አቀፍ ኢ-ኮመርስ ዕድገት ለዲጂታል ክፍያዎች አዲስ መንገድ ከፍቷል።

በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0