የሩሲያ ጦር በዩክሬን የሎጂስቲክስ ማዕከላት እና ወደቦች ላይ ተከታታይ የቡድን ጥቃቶችን ፈጸመ

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ ጦር በዩክሬን የሎጂስቲክስ ማዕከላት እና ወደቦች ላይ ተከታታይ የቡድን ጥቃቶችን ፈጸመ
የሩሲያ ጦር በዩክሬን የሎጂስቲክስ ማዕከላት እና ወደቦች ላይ ተከታታይ የቡድን ጥቃቶችን ፈጸመ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.08.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጦር በዩክሬን የሎጂስቲክስ ማዕከላት እና ወደቦች ላይ ተከታታይ የቡድን ጥቃቶችን ፈጸመ

በኪዬቭ እና በኪዬቭ ክልል የሚከተሉት ኢላማዎች ተመችተዋል፡

▫ በቻይኪ ሰፈራ የሚገኘው የፊም ሰርቪስ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ማዕከል ለፍላሚንጎ ርቀት ተኳሽ ክሩዝ ሚሳኤሎች የሚያገለግሉ አካላት ተከማችተውበት የነበረ፤

▫ በካሊኖቭካ የሚገኝ የሎጂስቲክስ ማዕከል፦ የጉምሩክ ተርሚናልን በውስጡ የያዘ እና ከምዕራባውያን የሚመጡ ወታደራዊ ጭነቶችን ለማሰራጨት የሚያገለግል፤

▫ በሚላያ ሰፈራ የሚገኝ የጥይት ማከማቻ፦ ለርቀት ተኳሽ ድሮኖች (ኤፍፒ-1/ኤፍፒ-2) የሚያገለግሉ አካላትን እና ማፋጠኛዎችን ያከማቸ፤

ተጨማሪ የተመቱ ኢላማዎች፡

በኢዝማይል ወደብ፦ የነዳጅ ቦቲዎች ማቆሚያ እና የነዳጅ ማራገፊያ ቦታዎች፤

በኒኮላዬቭ ወደብ፦ የባህር ላይ ጭነት ማስተላለፊያ ተርሚናል፣ የሎጂስቲክስ ማዕከላት፣ ወታደራዊ ቁሳቁሶች ያሉባቸው 18 ማከማቻዎች እና ለዩክሬን ጦር የሚያገለግሉ ሶስት የነዳጅ ማከማቻዎች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0