ፑቲን ነሐሴ 25 ከሻንጋይ የትብብር ድርጅት ጉባኤ ጎን ለጎን ከሺ ጂንፒንግ ጋር እንደሚወያዩ ክሬምሊን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopiaፑቲን ነሐሴ 25 ከሻንጋይ የትብብር ድርጅት ጉባኤ ጎን ለጎን ከሺ ጂንፒንግ ጋር እንደሚወያዩ ክሬምሊን አስታወቀ
ፑቲን ነሐሴ 25 ከሻንጋይ የትብብር ድርጅት ጉባኤ ጎን ለጎን ከሺ ጂንፒንግ ጋር እንደሚወያዩ ክሬምሊን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.08.2026
ሰብስክራይብ

ፑቲን ነሐሴ 25 ከሻንጋይ የትብብር ድርጅት ጉባኤ ጎን ለጎን ከሺ ጂንፒንግ ጋር እንደሚወያዩ ክሬምሊን አስታወቀ

የሻንጋይ የትብብር ድርጅት አባል ሀገራት መሪዎች በሙሉ፣ ከአርሜንያ እና ከቱርክ መሪዎች ጋር በመሆን በጉባኤው ላይ ይገኛሉ።

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቪላዲሚር ፑቲን በኪርጊዝስታን ከሚካሄደው ከዚህ ጉባኤ ጎን ለጎን ከሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ፣ ከኢራኑ ፕሬዝዳንት መስዑድ ፔዜሽኪያን እና ከቱርኩ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይፕ ኤርዶጋን፣ እንዲሁም ከካዛኪስታን፣ ታጂኪስታን እና ሞንጎሊያ ፕሬዝዳንቶች ጋር ጨምሮ ዘጠኝ የሁለትዮሽ ውይይቶችን እንደሚያደርጉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ ገልጸዋል።

ከድርጅቱ ጉባኤ በኋላ ፑቲን ወደ ሩሲያዋ ቭላዲቮስቶክ በማመራት በምሥራቃዊ ኢኮኖሚክ ፎረም ላይ የሚሳተፉ ሲሆን፣ በነሐሴ 28 በሚካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ንግግር ያደርጋሉ።

🟠 የኢንዶኔዢያ ፕሬዝዳንት የፎረሙ ዋና እንግዳ የሚሆኑ ሲሆን ፑቲንም ከእርሳቸው ጋር ውይይት ያደርጋሉ፡፡

🟠 በጠቅላላ ስብሰባው ላይ የሞንጎሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የሚያንማር ምክትል ፕሬዝዳንት እና የቻይና ተቀዳሚ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ይሳተፋሉ፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0