ጋና በአክራ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ባለብዙ ወለል ዘመናዊ ማዕከል ግንባታ ጀመረች

ሰብስክራይብ

ጋና በአክራ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ባለብዙ ወለል ዘመናዊ ማዕከል ግንባታ ጀመረች

የጋናው ፕሬዝዳንት ጆን ድራማኒ ማሃማ ግዙፍ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክት ይፋ አድርገዋል::

ፕሮጀክቱ የሚከተሉትን ያካትታል፦

▪ 2,030 ተሽከርካሪዎችን የማስተናገድ አቅም ያለው ባለ 7 ፎቅ የመኪና ማቆሚያ ህንፃ፣

▪ የኤርፖርት ሆቴል፣

▪ ሆስፒታልን ያካተተ የንግድ ማዕከል፣

▪ ስካይ ላውንጅ እና የትዕይንት መመልከቻን ጨምሮ የመዝናኛ ማዕከላት፣

▪ ከተርሚናል 3 ጋር የሚያገናኝ የእግረኞች መተላለፊያ።

ማዕከሉ ግንባታው ተጠናቆ ለአገልግሎት ሲበቃ፦

▪ የሰዎችና የተሽከርካሪዎች መጨናነቅን ይቀንሳል፡፡

▪ የትራፊክ ፍሰትን ያሻሽላል፡፡

▪ የመንገደኞችን በአውሮፕላን ማረፊያው ዙሪያ የሚደረግ እንቅስቃሴ የበለጠ ምቹ እና ቀልጣፋ ያደርጋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

© telegram sputnik_ethiopia
ጋና በአክራ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ባለብዙ ወለል ዘመናዊ ማዕከል ግንባታ ጀመረች - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia
ጋና በአክራ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ባለብዙ ወለል ዘመናዊ ማዕከል ግንባታ ጀመረች - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia
ጋና በአክራ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ባለብዙ ወለል ዘመናዊ ማዕከል ግንባታ ጀመረች - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0