የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በበጀት ዓመቱ የ124.2 ቢሊዮን ብር ታሪካዊ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ
19:15 28.08.2026 (የተሻሻለ: 19:24 28.08.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በበጀት ዓመቱ የ124.2 ቢሊዮን ብር ታሪካዊ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ
ከዚህ ውስጥ 39.5 ቢሊዮን ብሩ የተጣራ ትርፍ መሆኑ የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ዘግባለች።
ቁልፍ ዝርዝሮች፦
🟠 የአገሪቱ አጠቃላይ የኃይል ማመንጨት አቅም የ23% ዕድገት በማስመዝገብ 9,730 ሜጋ ዋት ደርሷል።
🟠 የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ፣ የአይሻ 2 እና የአሰላ የንፋስ ኃይል ፕሮጀክቶች ወደ ኦፕሬሽን ገብተዋል።
🟠 እየተካሄዱ ያሉ የኃይል ማመንጨት ግንባታዎች አጠቃላይ አፈጻጸም 92.51% ደርሷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X