- Sputnik አፍሪካ, 1920
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር

የኢትዮጵያ ፍትሐዊ የባሕር በር ጥያቄ እና ቀጣናዊ ትብብር

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ ፍትሐዊ የባሕር በር ጥያቄ እና ቀጣናዊ ትብብር

የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ቀጣናዊ ትብብር እና የጋራ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ያለመ ፍትሐዊ ጥያቄ መሆኑን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ፈትሂ ማህዲ (ዶ/ር) ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ገልጸዋል።

ሰብሳቢው የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ከአገሪቱ ፈጣን የሕዝብ ቁጥር፣ የኢኮኖሚ ዕድገት እንዲሁም ከታሪክ እና መልክዓምድር አንጻር ሕጋዊ መሆኑን አጽዕኖት ሰጥተዋል።

ለተጨማሪ መረጃ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0