ፋስት ኤንድ ፊዩሪየስ፦ የግብፅ የወንበዴ ቡድን በከፍተኛ ፍጥነት ከሚጓዝ የጭነት መኪና ላይ የዶሮ ሥጋ ዘረፈ

ሰብስክራይብ

#viral | ፋስት ኤንድ ፊዩሪየስ፦ የግብፅ የወንበዴ ቡድን በከፍተኛ ፍጥነት ከሚጓዝ የጭነት መኪና ላይ የዶሮ ሥጋ ዘረፈ

‍ የግብፅ ፖሊስ ቀደም ሲል የወንጀል ሪከርድ ያላቸውን ስድስት አባላት ያሉት የወንበዴ ቡድን ክትትል በማድረግ እንደደረሰባቸው የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

በቁጥጥር ስር ለማዋል በተደረገው ኦፕሬሽን ወቅት ተጠርጣሪዎቹ በፖሊስ አባላት ላይ ተኩስ የከፈቱ ሲሆን፣ በዚህም የሦስቱ ሕይወት ሲያልፍ ቀሪዎቹ ሦስቱ በቁጥጥር ስር ውለዋል። የታሰሩት ተጠርጣሪዎች በቅርቡ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ።

የጭነት መኪናው አሽከርካሪ ለመገናኛ ብዙኃኑ እንደተናገረው፤ አራት ቶን የዶሮ ሥጋ ጭኖ ይጓዝ የነበረ ሲሆን፣ የ105 ኪሎ ግራም የዶሮ ሥጋ መዘረፉን ያወቀው ድርጊቱ ከተፈጸመ በኋላ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0