https://amh.sputniknews.africa/20260828/5061854.html
ኢትዮጵያ በውሃ ኃይል ያላት የመልማት አቅም በጎረቤት ሀገራትና በቀጣናው በርካታ ትስስሮችን ይፈጥራል - የውኃ ባለሙያ
ኢትዮጵያ በውሃ ኃይል ያላት የመልማት አቅም በጎረቤት ሀገራትና በቀጣናው በርካታ ትስስሮችን ይፈጥራል - የውኃ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በውሃ ኃይል ያላት የመልማት አቅም በጎረቤት ሀገራትና በቀጣናው በርካታ ትስስሮችን ይፈጥራል - የውኃ ባለሙያሀገሪቱ እሰከ 45,000 ሜጋዋት የውሃ ሃይል የማልማት አቅም እንዳላትም የውሃ ፖለቲካ ምሁር እና የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ተደራዳሪ ቡድን... 28.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-28T16:55+0300
2026-08-28T16:55+0300
2026-08-28T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1c/5061701_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_8a2c951b72a54f7e4052a2f74f27f62b.jpg
ኢትዮጵያ በውሃ ኃይል ያላት የመልማት አቅም በጎረቤት ሀገራትና በቀጣናው በርካታ ትስስሮችን ይፈጥራል - የውኃ ባለሙያሀገሪቱ እሰከ 45,000 ሜጋዋት የውሃ ሃይል የማልማት አቅም እንዳላትም የውሃ ፖለቲካ ምሁር እና የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ተደራዳሪ ቡድን አባሉ ዶ/ር ያዕቆብ አርሳኖ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባድረጉት ቆይታ ተናግረዋል። "ኢትዮጵያ ተጨማሪ የውሃ ኃይል የማልማት የላቀ አቅም አላት። የቀጣናው ሀገራት ጅቡቲ፣ ኤርትራ ወይም ኬንያም ቢሆኑ ዝቅተኛ የውሃ ኃይል አቅም ነው ያላቸው። ሃገራቱ የኃይል ማመንጫን ከፍተኛ ወጪ በማውጣት መገንባት አይጠበቅባቸውም" በማለት ኢትዮጵያ የቀጣናውን አቅርቦት ልትሸፍን እንደምትችል አስረድተዋል፡፡ ኢትዮጵያ እንዴት የቀጣናው የሃይል ፍላጎት ማሟላት እንደምትችል ለማወቅ የባለሙያውን ማብራሪያ ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ በውሃ ኃይል ያላት የመልማት አቅም በጎረቤት ሀገራትና በቀጣናው በርካታ ትስስሮችን ይፈጥራል - የውኃ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በውሃ ኃይል ያላት የመልማት አቅም በጎረቤት ሀገራትና በቀጣናው በርካታ ትስስሮችን ይፈጥራል - የውኃ ባለሙያ
2026-08-28T16:55+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1c/5061701_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_facb5507d3f76f1a6eeb5775446e8106.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ በውሃ ኃይል ያላት የመልማት አቅም በጎረቤት ሀገራትና በቀጣናው በርካታ ትስስሮችን ይፈጥራል - የውኃ ባለሙያ
16:55 28.08.2026 (የተሻሻለ: 17:04 28.08.2026) ኢትዮጵያ በውሃ ኃይል ያላት የመልማት አቅም በጎረቤት ሀገራትና በቀጣናው በርካታ ትስስሮችን ይፈጥራል - የውኃ ባለሙያ
ሀገሪቱ እሰከ 45,000 ሜጋዋት የውሃ ሃይል የማልማት አቅም እንዳላትም የውሃ ፖለቲካ ምሁር እና የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ተደራዳሪ ቡድን አባሉ ዶ/ር ያዕቆብ አርሳኖ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባድረጉት ቆይታ ተናግረዋል።
"ኢትዮጵያ ተጨማሪ የውሃ ኃይል የማልማት የላቀ አቅም አላት። የቀጣናው ሀገራት ጅቡቲ፣ ኤርትራ ወይም ኬንያም ቢሆኑ ዝቅተኛ የውሃ ኃይል አቅም ነው ያላቸው። ሃገራቱ የኃይል ማመንጫን ከፍተኛ ወጪ በማውጣት መገንባት አይጠበቅባቸውም" በማለት ኢትዮጵያ የቀጣናውን አቅርቦት ልትሸፍን እንደምትችል አስረድተዋል፡፡
ኢትዮጵያ እንዴት የቀጣናው የሃይል ፍላጎት ማሟላት እንደምትችል ለማወቅ የባለሙያውን ማብራሪያ ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X