የኢትዮጵያ የውኃ ኃይል ኃብት ለቀጣናዊ ትስስር እየዋለ ነው - ኢትዮጵያዊ የውኃ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ የውኃ ኃይል ኃብት ለቀጣናዊ ትስስር እየዋለ ነው - ኢትዮጵያዊ የውኃ ባለሙያ

ኢትዮጵያ ትልቅ የውኃ ሀብት እንዳላት ያስታወሱት የውሃ ፖለቲካ ምሁርና የሕዳሴ ግድብ ተደራዳሪ ቡድን አባሉ ያቆብ አርሳኖ (ዶ/ር)፤ ሀገሪቱ ታዳሽ ኃይሏን ለጂቡቲ፣ ሱዳን ኬንያ እና ታንዛኒያ እያካፈለች እንደሆነና ይህን አስፍታ የመቀጥል አቅሙ እንዳላት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"የኢትዮጵያ ከውኃ ኃይል የማመንጨት አቅም በጣም ግዙፍ ነው...በአንድ ጀምበር ሊበለጽግ አይችልም፤ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 14 ዓመታት ፈጅቷል። ሌሎች ግድቦች ከዚህ ያነሰ ወይም የበለጠ ዓመታት ሊወስዱ ይችላሉ። ያ አቅም በቀጣናው በትክክል ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል" በማለት አብራርተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0