የዩክሬን ጦር የብሪታንያ መሣሪያዎችን ሩሲያ ግዛት ላይ በመጠቀሙ፤ ዩክሬንም ውስጥም ሆነ ከዩክሬን ውጭ በሚገኙ የብሪታንያ ወታደራዊ ተቋማት ላይ ጥቃት ልንሰነዝር እንችላለን - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

ሰብስክራይብ

የዩክሬን ጦር የብሪታንያ መሣሪያዎችን ሩሲያ ግዛት ላይ በመጠቀሙ፤ ዩክሬንም ውስጥም ሆነ ከዩክሬን ውጭ በሚገኙ የብሪታንያ ወታደራዊ ተቋማት ላይ ጥቃት ልንሰነዝር እንችላለን - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

የብሪታንያ ዜጎች የለንደን ፖሊሲዎች የሚያስከትሉትን አደገኛ መዘዞች መገንዘብ እንዳለባቸው የገለጹት ማሪያ ዛካሮቫ፤ ለጦር ወንጀሎች ተጠያቂ የሆኑ አካላት ቅጣት እንደሚጠብቃቸው አስገንዝበዋል።

የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር የተኩስ አቁም ስምምነት ከተደረሰ፤ “የፈቃደኞች ጥምረት” ወደ ዩክሬን የሚሠማራ የጦር ሠራዊት እያዘጋጀ መሆኑን ቀደም ሲል ገልጸው ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0