በአዲስ አበባ የኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክቶች የጂኦስፓሻል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ለማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ተደረገ

ሰብስክራይብ

በአዲስ አበባ የኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክቶች የጂኦስፓሻል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ለማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ተደረገ

የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሪደር እና ወንዝ ዳርቻ ልማት ባለሥልጣን ለዚሁ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመዋል።

የስምምነቱ ትኩረቶች፦

◻ የወንዝ ዳርቻ ፕሮጀክቶች በትክክለኛ መረጃ እና ሳይንሳዊ ሥርዓት እንዲመሩ ማድረግ፣

◻ የካርታ፣ የሳተላይት ምሥልና የመሬት መረጃዎችን በጋራ ማደራጀት።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0