በሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ የሚፈጠር ተጨማሪ መካካር በዓለም አቀፍ ደህንነት ላይ የከፋ ጉዳት እንደሚያደርስ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አስጠነቀቁ

ሰብስክራይብ

በሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ የሚፈጠር ተጨማሪ መካካር በዓለም አቀፍ ደህንነት ላይ የከፋ ጉዳት እንደሚያደርስ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አስጠነቀቁ

የሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ ውጥረት የአቅርቦት ሰንሰለቶችን ማስተጓጎሉን ቀጥሎ፤ በተለይም በአዳጊ ሀገራት ኢኮኖሚ ላይ ጉዳት ከማድረሱ ባለፈ፤ ተራ ሸማቹ ላይ ያለውን ጫና እንዳባሰው ማሪያ ዛካሮቫ ለስፑትኒክ ዘጋቢ በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።

በገልፍ ቀጣና የሚፈጠር አዲስ ውጥረት ወይም ኢኮኖሚያዊ ጦርነት በዓለም አቀፍ እና ቀጣናዊ የኢነርጂ ደህንነት ላይ ይበልጥ ከባድ ምት ያሳርፋል ሲሉ አስጠነቅቀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0