የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በአጥቢያዎች እና ማኅበራዊ ፕሮጀክቶች አማካኝነት በመላው አፍሪካ እየተስፋፋች ነው

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በአጥቢያዎች እና ማኅበራዊ ፕሮጀክቶች አማካኝነት በመላው አፍሪካ እየተስፋፋች ነው

​ እ.ኤ.አ በታህሳስ 2021 ከስምንት የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ 102 ቀሳውስትን በማካተት የአፍሪካ ፓትርያርክን ከመሠረተችበት ጊዜ አንስቶ፤ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በአዳዲስ አጥቢያዎች፣ በአፍሪካውያን ቀሳውስት፣ በአካባቢው ቋንቋዎች በተዘጋጁ ጽሑፎች እና በማኅበራዊ እንቅስቃሴዎች አማካኝነት እንቅስቃሴዋን አጠናክራ ቀጥላለች።

ለተጨማሪ ዝርዝሮች ቪዲዮውን ይመልከቱ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0