https://amh.sputniknews.africa/20260827/5046831.html
የአፍሪካ ሀገራት በጤናው ዘርፍ በራስ የመቆምን አስፈላጊነት መገንዘብ አለባቸው - ባለሙያ
የአፍሪካ ሀገራት በጤናው ዘርፍ በራስ የመቆምን አስፈላጊነት መገንዘብ አለባቸው - ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሀገራት በጤናው ዘርፍ በራስ የመቆምን አስፈላጊነት መገንዘብ አለባቸው - ባለሙያ በፋይናንስ ድጋፍ ዙሪያ ለውጦች እየታዩ በመሆኑ የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት ለሀገር ውስጥ ጤና ፋይናንስ ቅድሚያ በመስጠት መዋዕለ ነዋይ ማፍሰስ አለባቸው... 27.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-27T08:31+0300
2026-08-27T08:31+0300
2026-08-27T08:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1b/5046678_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_1946ec393d1e1a81f7f8c4fad739dee0.jpg
የአፍሪካ ሀገራት በጤናው ዘርፍ በራስ የመቆምን አስፈላጊነት መገንዘብ አለባቸው - ባለሙያ በፋይናንስ ድጋፍ ዙሪያ ለውጦች እየታዩ በመሆኑ የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት ለሀገር ውስጥ ጤና ፋይናንስ ቅድሚያ በመስጠት መዋዕለ ነዋይ ማፍሰስ አለባቸው ሲሉ የምስራቅ፣ ማዕከላዊና ደቡባዊ አፍሪካ የጤና ምኅበረሰብ ዳሬክተር ጀነራል ዶክተር ነቱሊ ካፖሎገዌ ተናግረዋል።"ይህም የግል ዘርፉን ተሳትፎ፣ የተቀናጀ ፋይናንስን፣ እንዲሁም የጤና ዘርፉን ለመደገፍ የተለያዩ የገንዘብ ምንጮችን መፈለግ ያካትታል" ሲሉ ከ76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮሚቴ ስብሰባ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአፍሪካ ሀገራት በጤናው ዘርፍ በራስ የመቆምን አስፈላጊነት መገንዘብ አለባቸው - ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሀገራት በጤናው ዘርፍ በራስ የመቆምን አስፈላጊነት መገንዘብ አለባቸው - ባለሙያ
2026-08-27T08:31+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1b/5046678_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_dd888aa9dd77182af3f491f482bb056a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ሀገራት በጤናው ዘርፍ በራስ የመቆምን አስፈላጊነት መገንዘብ አለባቸው - ባለሙያ
08:31 27.08.2026 (የተሻሻለ: 08:34 27.08.2026) የአፍሪካ ሀገራት በጤናው ዘርፍ በራስ የመቆምን አስፈላጊነት መገንዘብ አለባቸው - ባለሙያ
በፋይናንስ ድጋፍ ዙሪያ ለውጦች እየታዩ በመሆኑ የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት ለሀገር ውስጥ ጤና ፋይናንስ ቅድሚያ በመስጠት መዋዕለ ነዋይ ማፍሰስ አለባቸው ሲሉ የምስራቅ፣ ማዕከላዊና ደቡባዊ አፍሪካ የጤና ምኅበረሰብ ዳሬክተር ጀነራል ዶክተር ነቱሊ ካፖሎገዌ ተናግረዋል።
"ይህም የግል ዘርፉን ተሳትፎ፣ የተቀናጀ ፋይናንስን፣ እንዲሁም የጤና ዘርፉን ለመደገፍ የተለያዩ የገንዘብ ምንጮችን መፈለግ ያካትታል" ሲሉ ከ76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮሚቴ ስብሰባ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X