https://amh.sputniknews.africa/20260826/5043354.html
በሉሃንስክ በሕዝብ ማጓጓዣ አውቶቡስ ላይ በተፈፀመ የዩክሬን ድሮን ጥቃት የዘጠኝ ሰላማዊ ሰዎች ሕይወት አለፈ
በሉሃንስክ በሕዝብ ማጓጓዣ አውቶቡስ ላይ በተፈፀመ የዩክሬን ድሮን ጥቃት የዘጠኝ ሰላማዊ ሰዎች ሕይወት አለፈ
Sputnik አፍሪካ
በሉሃንስክ በሕዝብ ማጓጓዣ አውቶቡስ ላይ በተፈፀመ የዩክሬን ድሮን ጥቃት የዘጠኝ ሰላማዊ ሰዎች ሕይወት አለፈአውቶቡሱ 15 ተጓዦችን ጭኖ ከሊሲቻንስክ ወደ ስታካኖቭ በመጓዝ ላይ ሳለ ጥቃቱ እንደተፈጸመበት የክልሉ አስተዳዳሪ ሊዮኒድ ፓሴችኒክ... 26.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-26T18:16+0300
2026-08-26T18:16+0300
2026-08-26T18:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1a/5043201_0:17:600:355_1920x0_80_0_0_dda19e2bee6c2a4ea9aeeceaeb80edfb.jpg
በሉሃንስክ በሕዝብ ማጓጓዣ አውቶቡስ ላይ በተፈፀመ የዩክሬን ድሮን ጥቃት የዘጠኝ ሰላማዊ ሰዎች ሕይወት አለፈአውቶቡሱ 15 ተጓዦችን ጭኖ ከሊሲቻንስክ ወደ ስታካኖቭ በመጓዝ ላይ ሳለ ጥቃቱ እንደተፈጸመበት የክልሉ አስተዳዳሪ ሊዮኒድ ፓሴችኒክ ገልጸዋል።ስምንቱ ሕይወታቸውን ወዲያውኑ ያጡ ሲሆን የ20 ዓመት ሴት ወደ ጽኑ ሕክምና ክፍል ብትወሰድም ሕይወቷን ማዳን አልተቻለም። እናቷ በጥቃቱ ቆስላለች።የክልሉ አስተዳዳሪ ጥቃቱን ሆን ተብሎ በሰላማዊ ሰዎች ላይ የተፈፀመ ሲሉ ኮንነዋል። አክለውም፤ "ለዚህ የጦር ወንጀል ተጠያቂ የሆኑቱ ቅጣት ይጠብቃቸዋል" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1a/5043201_53:0:548:371_1920x0_80_0_0_0c65e9b0d8cf337b29ef812a7b6190d9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በሉሃንስክ በሕዝብ ማጓጓዣ አውቶቡስ ላይ በተፈፀመ የዩክሬን ድሮን ጥቃት የዘጠኝ ሰላማዊ ሰዎች ሕይወት አለፈ
18:16 26.08.2026 (የተሻሻለ: 18:24 26.08.2026) በሉሃንስክ በሕዝብ ማጓጓዣ አውቶቡስ ላይ በተፈፀመ የዩክሬን ድሮን ጥቃት የዘጠኝ ሰላማዊ ሰዎች ሕይወት አለፈ
አውቶቡሱ 15 ተጓዦችን ጭኖ ከሊሲቻንስክ ወደ ስታካኖቭ በመጓዝ ላይ ሳለ ጥቃቱ እንደተፈጸመበት የክልሉ አስተዳዳሪ ሊዮኒድ ፓሴችኒክ ገልጸዋል።
ስምንቱ ሕይወታቸውን ወዲያውኑ ያጡ ሲሆን የ20 ዓመት ሴት ወደ ጽኑ ሕክምና ክፍል ብትወሰድም ሕይወቷን ማዳን አልተቻለም። እናቷ በጥቃቱ ቆስላለች።
የክልሉ አስተዳዳሪ ጥቃቱን ሆን ተብሎ በሰላማዊ ሰዎች ላይ የተፈፀመ ሲሉ ኮንነዋል። አክለውም፤ "ለዚህ የጦር ወንጀል ተጠያቂ የሆኑቱ ቅጣት ይጠብቃቸዋል" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X