https://amh.sputniknews.africa/20260826/5042700.html
የጤና ሥርዓቶቻችንን እንደገና መቅረጽ አለብን - ዛምቢያዊ የጤና ባለሙያ
የጤና ሥርዓቶቻችንን እንደገና መቅረጽ አለብን - ዛምቢያዊ የጤና ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የጤና ሥርዓቶቻችንን እንደገና መቅረጽ አለብን - ዛምቢያዊ የጤና ባለሙያ እንደ አፍሪካ ሲዲሲ እና የአፍሪካ መድኃኒቶች ኤጀንሲ ያሉ ተቋማት በአኅጉሪቱ የጤና ስርዓት ውስጥ ያሉትን ኢኮኖሚያዊ አቅሞች ለመጠቀም የሚያስችሉ ናቸው ሲሉ የዛምቢያ... 26.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-26T17:27+0300
2026-08-26T17:27+0300
2026-08-26T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1a/5042547_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_3e378eea5335abb12af8f65bf7d488d8.jpg
የጤና ሥርዓቶቻችንን እንደገና መቅረጽ አለብን - ዛምቢያዊ የጤና ባለሙያ እንደ አፍሪካ ሲዲሲ እና የአፍሪካ መድኃኒቶች ኤጀንሲ ያሉ ተቋማት በአኅጉሪቱ የጤና ስርዓት ውስጥ ያሉትን ኢኮኖሚያዊ አቅሞች ለመጠቀም የሚያስችሉ ናቸው ሲሉ የዛምቢያ የአንስቴዥዮሎጂስቶች ማኅበር ፕሬዚዳንት ዶክተር ሶምፕዌ ምዋንሳ ከ76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮሚቴ ስብሰባ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። እነዚህ ተቋማት በአኅጉሪቱ ውስጥ መድኃኒቶች እና የሕክምና ቀዶ ጥገና መሣሪያዎች ማምረት የሚቻልበትን ሁኔታ ለማጠናከር ትልቅ አቅም መሆናቸውን ገልጸዋል።“የጤና ሥርዓቶቻችንን እንደገና መመልከት መጀመር አስፈላጊ ነው። እንደ ማኅበራዊ አገልግሎት ብቻ ማየቱን ትተን፤ እውነተኛ ኢኮኖሚያዊ አቅም እንዳላቸው የሥራ ዘርፎች ልናያቸው ይገባል” ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የጤና ሥርዓቶቻችንን እንደገና መቅረጽ አለብን - ዛምቢያዊ የጤና ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የጤና ሥርዓቶቻችንን እንደገና መቅረጽ አለብን - ዛምቢያዊ የጤና ባለሙያ
2026-08-26T17:27+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1a/5042547_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_4b92bd26c3082e6d7c012ed66fef14f6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የጤና ሥርዓቶቻችንን እንደገና መቅረጽ አለብን - ዛምቢያዊ የጤና ባለሙያ
17:27 26.08.2026 (የተሻሻለ: 17:34 26.08.2026) የጤና ሥርዓቶቻችንን እንደገና መቅረጽ አለብን - ዛምቢያዊ የጤና ባለሙያ
እንደ አፍሪካ ሲዲሲ እና የአፍሪካ መድኃኒቶች ኤጀንሲ ያሉ ተቋማት በአኅጉሪቱ የጤና ስርዓት ውስጥ ያሉትን ኢኮኖሚያዊ አቅሞች ለመጠቀም የሚያስችሉ ናቸው ሲሉ የዛምቢያ የአንስቴዥዮሎጂስቶች ማኅበር ፕሬዚዳንት ዶክተር ሶምፕዌ ምዋንሳ ከ76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮሚቴ ስብሰባ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
እነዚህ ተቋማት በአኅጉሪቱ ውስጥ መድኃኒቶች እና የሕክምና ቀዶ ጥገና መሣሪያዎች ማምረት የሚቻልበትን ሁኔታ ለማጠናከር ትልቅ አቅም መሆናቸውን ገልጸዋል።
“የጤና ሥርዓቶቻችንን እንደገና መመልከት መጀመር አስፈላጊ ነው። እንደ ማኅበራዊ አገልግሎት ብቻ ማየቱን ትተን፤ እውነተኛ ኢኮኖሚያዊ አቅም እንዳላቸው የሥራ ዘርፎች ልናያቸው ይገባል” ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X