የብሪክስ የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስትሮች ለኢትዮጵያ የኮፕ32 ሊቀመንበርነት ድጋፍ ሰጡ

© telegram sputnik_ethiopiaየብሪክስ የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስትሮች ለኢትዮጵያ የኮፕ32 ሊቀመንበርነት ድጋፍ ሰጡ
የብሪክስ የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስትሮች ለኢትዮጵያ የኮፕ32 ሊቀመንበርነት ድጋፍ ሰጡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.08.2026
ሰብስክራይብ

የብሪክስ የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስትሮች ለኢትዮጵያ የኮፕ32 ሊቀመንበርነት ድጋፍ ሰጡ

 

የብሪክስ የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስትሮች፤ በህንድ ኒው ዴልሂ በተካሄደው 12ኛው የብሪክስ የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስትሮች ስብሰባ ባወጡት የጋራ መግለጫ ነው ድጋፉን የገለጹት።

 

ኢትዮጵያ በመድረኩ በደን ልማት፣ በመሬት መልሶ ማልማት እና በዘላቂ የመሬት አስተዳደር ላይ ያስመዘገበችውን መሻሻሎች አቅርባለች።

የብሪክስ ድጋፍ ሀገሪቱ ዓለም አቀፉን የአየር ንብረት አጀንዳ በመቅረጽ ረገድ እየጨመረ የመጣ ሚናዋን የሚያጠናክር ነው ሲል በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባጋራው መረጃ ገልጿል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0