በደቡብ ሱዳን በሁለት ኢትዮጵያውያን ሰላም አስካባሪዎች ላይ የተፈጸመውን “አሰቃቂ ጥቃት” በጽኑ እናወግዛለን - የኢትዮጵያ መንግሥት

© telegram sputnik_ethiopiaበደቡብ ሱዳን በሁለት ኢትዮጵያውያን ሰላም አስካባሪዎች ላይ የተፈጸመውን “አሰቃቂ ጥቃት” በጽኑ እናወግዛለን - የኢትዮጵያ መንግሥት
በደቡብ ሱዳን በሁለት ኢትዮጵያውያን ሰላም አስካባሪዎች ላይ የተፈጸመውን “አሰቃቂ ጥቃት” በጽኑ እናወግዛለን - የኢትዮጵያ መንግሥት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.08.2026
ሰብስክራይብ

በደቡብ ሱዳን በሁለት ኢትዮጵያውያን ሰላም አስካባሪዎች ላይ የተፈጸመውን “አሰቃቂ ጥቃት” በጽኑ እናወግዛለን - የኢትዮጵያ መንግሥት

“ጥቃቱ የተባበሩት መንግሥታት የሰላም ማስከበር ተልዕኮን ክብር እና የማይደፈርነት የሚፃረር ነው። ለዚህ ድርጊት ተጠያቂ የሆኑ አካላት ተለይተው ለፍትሕ መቅረብ አለባቸው” ሲል በተመድ የኢትዮጵያ መንግሥት ቋሚ መልዕክተኛ በኤክስ ገጹ አሳስቧል።

ልዑኩ ህይወታቸውን ላጡ የሰላም አስከባሪዎች ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች ጥልቅ ሀዘኑንም ገልጿል።

በጥቃቱ ሦስት ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ሰባት ሰላም አስከባሪዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0