በአፍሪካ የፖሊሲዎች ቅንጅት ሊኖር ይገባል - የአፍሪካ ወሳኝ ማዕድናት ጉባኤ ሰብሳቢ

ሰብስክራይብ

በአፍሪካ የፖሊሲዎች ቅንጅት ሊኖር ይገባል - የአፍሪካ ወሳኝ ማዕድናት ጉባኤ ሰብሳቢ

​ የአፍሪካ መንግሥታት ሰፊ ወሳኝ ማዕድናቶቻቸው ላይ እሴት የመጨመር ሂደትን በባለቤትነት ለመቆጣጠር ፖሊሲዎቻቸውን ማጣጣም አለባቸው" ሲሉ የአፍሪካ ወሳኝ ማዕድናት ሰብሳቢ ሴንትሌ ፌንያኔ ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን ተሰጥተዋል።

​"ዓለም እኛን እየተመለከተን በመሆኑ ማዕድናቱን ለአፍሪካ በሚበጅ መልኩ ለመጠቀም ውሳኔ ማሳለፍ አለብን፤ እነዚህን ማዕድናት ለዓለም አንሸጥም ብንል ዓለም አይንቀሳቀስም።"

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0