https://amh.sputniknews.africa/20260826/5038374.html
አፍሪካ ማዕድናትን በሀገር ውስጥ ማቀናበር እና የተጠናቀቁ ምርቶችን ወደ ውጭ መላክ አለባት - ደቡብ አፍሪካዊ ፖለቲከኛ
አፍሪካ ማዕድናትን በሀገር ውስጥ ማቀናበር እና የተጠናቀቁ ምርቶችን ወደ ውጭ መላክ አለባት - ደቡብ አፍሪካዊ ፖለቲከኛ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ማዕድናትን በሀገር ውስጥ ማቀናበር እና የተጠናቀቁ ምርቶችን ወደ ውጭ መላክ አለባት - ደቡብ አፍሪካዊ ፖለቲከኛ "አፍሪካ እንደ አንድ አኀጉር በሕግ እና በደንብ ማዕቀፎች ዙሪያ መተባበር አለባት እንዲሁም ሕዝቦቻችን ማዕድን የማውጣት መብቶችን... 26.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-26T10:09+0300
2026-08-26T10:09+0300
2026-08-26T10:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1a/5038221_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_4b5faf1a03c0ea21b3cc8a9e593c10f4.jpg
አፍሪካ ማዕድናትን በሀገር ውስጥ ማቀናበር እና የተጠናቀቁ ምርቶችን ወደ ውጭ መላክ አለባት - ደቡብ አፍሪካዊ ፖለቲከኛ "አፍሪካ እንደ አንድ አኀጉር በሕግ እና በደንብ ማዕቀፎች ዙሪያ መተባበር አለባት እንዲሁም ሕዝቦቻችን ማዕድን የማውጣት መብቶችን በቀላሉ እንዲያገኙ እና ማዕድናቱን በአኅጉሪቱ ውስጥ ማጣራት እንዲችሉ ማመቻቸት ይኖርባታል" ሲሉ የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ የቀድሞ ዋና ገንዘብ ያዥ ማቲውስ ፎሳ 'ከአፍሪካ ክሪቲካል ሚኔራልስ ሰሚት' ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "ዚምቧቤ ሀብትን በሀገር ውስጥ በማስቀረት ረገድ አርአያ ናት" ሲሉ ፎሳ የፕሬዚዳንት ምናንጋግዋን አመራር አደንቀዋል። "ማዕድናቱን ዚምቧቤ ውስጥ አስቀሩ፤ ማዕድናቱን ባሉበት ቦታ አስቀሩ" ሲሉ አሳስበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ ማዕድናትን በሀገር ውስጥ ማቀናበር እና የተጠናቀቁ ምርቶችን ወደ ውጭ መላክ አለባት - ደቡብ አፍሪካዊ ፖለቲከኛ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ማዕድናትን በሀገር ውስጥ ማቀናበር እና የተጠናቀቁ ምርቶችን ወደ ውጭ መላክ አለባት - ደቡብ አፍሪካዊ ፖለቲከኛ
2026-08-26T10:09+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/1a/5038221_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_039c4a91f26a5aba2970878a27192e35.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ ማዕድናትን በሀገር ውስጥ ማቀናበር እና የተጠናቀቁ ምርቶችን ወደ ውጭ መላክ አለባት - ደቡብ አፍሪካዊ ፖለቲከኛ
10:09 26.08.2026 (የተሻሻለ: 10:14 26.08.2026) አፍሪካ ማዕድናትን በሀገር ውስጥ ማቀናበር እና የተጠናቀቁ ምርቶችን ወደ ውጭ መላክ አለባት - ደቡብ አፍሪካዊ ፖለቲከኛ
"አፍሪካ እንደ አንድ አኀጉር በሕግ እና በደንብ ማዕቀፎች ዙሪያ መተባበር አለባት እንዲሁም ሕዝቦቻችን ማዕድን የማውጣት መብቶችን በቀላሉ እንዲያገኙ እና ማዕድናቱን በአኅጉሪቱ ውስጥ ማጣራት እንዲችሉ ማመቻቸት ይኖርባታል" ሲሉ የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ የቀድሞ ዋና ገንዘብ ያዥ ማቲውስ ፎሳ 'ከአፍሪካ ክሪቲካል ሚኔራልስ ሰሚት' ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ዚምቧቤ ሀብትን በሀገር ውስጥ በማስቀረት ረገድ አርአያ ናት" ሲሉ ፎሳ የፕሬዚዳንት ምናንጋግዋን አመራር አደንቀዋል።
"ማዕድናቱን ዚምቧቤ ውስጥ አስቀሩ፤ ማዕድናቱን ባሉበት ቦታ አስቀሩ" ሲሉ አሳስበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X