ሩሲያ የመግዛት አቅምን መሠረት ባደረገ ስሌት በጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት (ጂዲፒ) በዓለም 4ኛ፤ በአውሮፓ ደግሞ 1ኛ ደረጃን ያዘች

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ የመግዛት አቅምን መሠረት ባደረገ ስሌት በጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት (ጂዲፒ) በዓለም 4ኛ፤ በአውሮፓ ደግሞ 1ኛ ደረጃን ያዘች
ሩሲያ የመግዛት አቅምን መሠረት ባደረገ ስሌት በጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት (ጂዲፒ) በዓለም 4ኛ፤ በአውሮፓ ደግሞ 1ኛ ደረጃን ያዘች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.08.2026
ሰብስክራይብ

#Sputnikinfographic | ሩሲያ የመግዛት አቅምን መሠረት ባደረገ ስሌት በጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት (ጂዲፒ) በዓለም 4ኛ፤ በአውሮፓ ደግሞ 1ኛ ደረጃን ያዘች

​ቀዳሚዎቹ ሦስት ሀገራት የሚከተሉት ናቸው፦

​ ቻይና፣

አሜሪካ፣

ህንድ።

​ℹ በመግዛት አቅም የተስተካከለ ጂዲፒ የኑሮ ውድነት ልዩነቶችን ታሳቢ በማድረግ እና በመግዛት አቅም ላይ በመመስረት የአንድን ሀገር አጠቃላይ ኢኮኖሚያዊ ምርት ይለካል።

ተጨማሪ ለማወቅ የስፑትኒክን የመረጃ ምሥል ይመልከቱ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0