ከመስከረም ወይም ከጥቅምት ጀምሮ አዲስ የሥልጠና ሥርዓት ይኖረናል - የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት

ሰብስክራይብ

ከመስከረም ወይም ከጥቅምት ጀምሮ አዲስ የሥልጠና ሥርዓት ይኖረናል - የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት

በትራክ ውድድሮች ከ10,000 ሜትር እስከ 100 ሜትር በጣም ሰፊ ሥራ መሥራት እንዳለብን አይተናል ሲሉ የፌዴዴሽኑ ፕሬዚዳንት ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

“በተለይ ከመስከረም ወይም ከጥቅምት ጀምሮ አዲስ የሥልጠና ስርዓት ይኖረናል ብዬ አስባለሁ። ልጆቻችንንም ስርዓት ባለው መልኩ መርጠን እንደግፋቸዋለን። ጎዳና ላይ ጥሩ ነን፣ በትራክ ውድድሮች ላይ ግን እንደ ከዚህ በፊቱ አይደለንም” ብለዋል፡፡

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0