ኒጄር የመጀመሪያውን የኤ.ኢ.ኤስ ፓርላማ ስብሰባ አስተናገደች
22:03 25.08.2026 (የተሻሻለ: 22:04 25.08.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ኒጄር የመጀመሪያውን የኤ.ኢ.ኤስ ፓርላማ ስብሰባ አስተናገደች
🟠 የኒጄር ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ ማሃማን ላሚን ዜይን በማሃትማ ጋንዲ ዓለም አቀፍ የኮንፈረንስ ማዕከል የተካሄደውን ይፋዊ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት መርተዋል።
🟠 ስብሰባው ከቡርኪና ፋሶ፣ ከማሊ እና ከኒጄር የተውጣጡ 45 ሕግ አውጪዎችን አሰባስቧል።
ℹ የኮንፌዴሬሽኑ ፓርላማ ሕጋዊ ሰነዶች እ.ኤ.አ በታኅሣሥ 2025 የኤ.ኤስ.ኤስ ጉባኤ ላይ የጸደቁ ሲሆን በሰኔ ወር ደግሞ የኤ.ኤስ.ኤስ ሊቀመንበር ኢብራሂም ትራኦሬ ለተግባራዊነቱ ፈቃድ ሰጥተዋል።
የሁነቱን ሂደት ለማየት የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ያዘጋጀውን ቪዲዮ ይመልከቱ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X