https://amh.sputniknews.africa/20260825/5036162.html
በቡሩንዲ የተከሰቱት የእሳት አደጋዎች 'ድንገተኛ አይደሉም' ሲሉ ባለሥልጣናት ገለፁ
በቡሩንዲ የተከሰቱት የእሳት አደጋዎች 'ድንገተኛ አይደሉም' ሲሉ ባለሥልጣናት ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
በቡሩንዲ የተከሰቱት የእሳት አደጋዎች 'ድንገተኛ አይደሉም' ሲሉ ባለሥልጣናት ገለፁ ነሐሴ 16 መኻል ቡጁምቡራ በሚገኙ ሁለት የገበያ ማዕከላት ላይ የእሳት አደጋ ከተከሰተ በኋላ፤ ዛሬ በሙገሬ ኮሙን የኪኒንዶ ገበያ ሌላ አውዳሚ እሳት ተነሥቷል። ... 25.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-25T20:30+0300
2026-08-25T20:30+0300
2026-08-25T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/19/5036009_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_77a2ed80f3c083b590a22688513c4099.jpg
በቡሩንዲ የተከሰቱት የእሳት አደጋዎች 'ድንገተኛ አይደሉም' ሲሉ ባለሥልጣናት ገለፁ ነሐሴ 16 መኻል ቡጁምቡራ በሚገኙ ሁለት የገበያ ማዕከላት ላይ የእሳት አደጋ ከተከሰተ በኋላ፤ ዛሬ በሙገሬ ኮሙን የኪኒንዶ ገበያ ሌላ አውዳሚ እሳት ተነሥቷል። በአደጋው ሥፍራ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የቡሩንዲ የፋይናንስ፣ የበጀት እና የዲጂታል ኢኮኖሚ ሚኒስትር፤ በአደጋው ዙሪያ ምርመራ በቅርቡ እንደሚጀመር አስታውቀዋል። አላይን ንዲኩማና፤ "ሌሎች መንገዶችን ማየትና መንስዔዎቹን ለማወቅ መሞከር አለብን" ብለዋል። የጸጥታ ኃይሎችን ፈጣንና ውጤታማ ምላሽ እንዲሁም የነዋሪዎችን ትብብርም አድንቀዋል። "ነጋዴዎች እና ነዋሪዎች ሁኔታውን የያዙበትን መንገድ ልናደንቅ እንወዳለን። ምንም ዓይነት ዘረፋ አልነበረም። ሰዎች እርስ በእርስ መረዳዳት ችለዋል" ሲሉ ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በቡሩንዲ የተከሰቱት የእሳት አደጋዎች 'ድንገተኛ አይደሉም' ሲሉ ባለሥልጣናት ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
በቡሩንዲ የተከሰቱት የእሳት አደጋዎች 'ድንገተኛ አይደሉም' ሲሉ ባለሥልጣናት ገለፁ
2026-08-25T20:30+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/19/5036009_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_7cf256e70d62b61c33dea585275bb6b2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በቡሩንዲ የተከሰቱት የእሳት አደጋዎች 'ድንገተኛ አይደሉም' ሲሉ ባለሥልጣናት ገለፁ
20:30 25.08.2026 (የተሻሻለ: 20:34 25.08.2026) በቡሩንዲ የተከሰቱት የእሳት አደጋዎች 'ድንገተኛ አይደሉም' ሲሉ ባለሥልጣናት ገለፁ
ነሐሴ 16 መኻል ቡጁምቡራ በሚገኙ ሁለት የገበያ ማዕከላት ላይ የእሳት አደጋ ከተከሰተ በኋላ፤ ዛሬ በሙገሬ ኮሙን የኪኒንዶ ገበያ ሌላ አውዳሚ እሳት ተነሥቷል።
በአደጋው ሥፍራ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የቡሩንዲ የፋይናንስ፣ የበጀት እና የዲጂታል ኢኮኖሚ ሚኒስትር፤ በአደጋው ዙሪያ ምርመራ በቅርቡ እንደሚጀመር አስታውቀዋል።
አላይን ንዲኩማና፤ "ሌሎች መንገዶችን ማየትና መንስዔዎቹን ለማወቅ መሞከር አለብን" ብለዋል።
የጸጥታ ኃይሎችን ፈጣንና ውጤታማ ምላሽ እንዲሁም የነዋሪዎችን ትብብርም አድንቀዋል።
"ነጋዴዎች እና ነዋሪዎች ሁኔታውን የያዙበትን መንገድ ልናደንቅ እንወዳለን። ምንም ዓይነት ዘረፋ አልነበረም። ሰዎች እርስ በእርስ መረዳዳት ችለዋል" ሲሉ ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X